Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan

Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri

#7_የዛሬ_የስራ_ዝርዝር

1- ዛሬ- ተነቃቃ
2- ዛሬ- በዓላማ ተንቀሳቀስ
3- ዛሬ- ውደድ
4- ዛሬ- ሳቅ
5- ዛሬ- ሌሎችን አበረታታት
6- ዛሬ እንቅስቃሴ አድርግ
7- ዛሬ- ዕድሎችን መጠቀም

አዲሱ የዴል ካርኔጊ #ሕይወት_ቀላል_ናት_አታወሳስባት መጽሐፍ በገበያ ላይ።

ዕውቁ ዴል ካርኔጊ #ጠብታ_ማር ከተሰኘው መጽሐፉ ቀጥሎ አለም አቀፍ እውቅናን ያገኘበት #HOW_STOP_WORRYING_AND_START_LIVING የተሰኘው ድንቅ መጽሐፉ #ሕይወት_ቀላል_ናት_አታወሳስባት! በሚል ርዕስ ተተርጉሞ፣

እንዲሁም

#THE_LEADER_IN_YOU የተሰኘው ደግሞ #ራስን_መምራት በሚል ርዕስ ተተርጉሞ 3ተኛው ዕትም በገበያ ላይ ውሏል።

ሁለቱም የዴል ካርኔጊ መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ኦፕራን_ተመልከታት

👉 ልጅ ሳለች
- ከድንች ማዳበሪያ የተሰራ ልብስ ለብሳለች።

👉 ለዓመታት ስትደፍር ቆይታ
በ13 ዓመቷ ከቤቷ ወጥታ ጠፍታለች

👉 በ14 ዓመቷ ተደፍራ አርግዛለች

👉 በ20 ዓመቷ ራሷን ልታጠፋ ነበር

👉 በ30 ዓመቷ ትልቅ ድብርትና
ሱስ ውስጥ ወድቃ ነበር!

ዛሬስ?

ዛሬ ያን ሁሉ አሸንፍ የዓለማችን ቁንጮ የሚዲያ ሰው ናት።

ችግርና ፈተና ቢያደክምህም እንዲረታህ አትፍቀድለት።

አዲሱ #ገደብ_የለሽ_ሁን መጽሐፍ በሕይወትህ፣ በአእምሮህ፣ በስራህ፣ በአምላክህ ሳይቀር ያስቀመጥካቸውን ገደቦች አፍርሶ ስኬታማ እንድትሆን ሊረዳህ በገበያ ላይ ውሏል።

🛑ሕይወት ምንም
ገደብ የላትም፤
አንተ ካስቀመጥካቸው
ገደቦች በስተቀር✋🏿

📖ሌሎች ከአእምሮ ጋር የተያያዙ ምርጥ መጻሕፍት

#ድብቁ_አእምሮህ_ድብቁ_ኃይልህ መጽሐፍ
#የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ
#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ
#ተአምረኛው_አእምሮህ_መጽሐፍ
#ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ

ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

#አትጨነቅ!

እግዚአብሔር እንባህን ንቆ፣
ጸሎትህን አልሰማም ብሎ፣
ሕመምህን ችላ ብሎ
ያንተን ነገር አያገባኝም ብሎ አያውቅም።

ያያል፣ ይሰማል በጊዜውም ይመልስልሃል!!

#ትምህርተ_ሺኖዳ መጽሐፍ
#አቡነ_ሺኖዳ_መልስ_አላቸው መጽሐፍ

ሁለቱም የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ አዳዲስ መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ

👇🎀👇

👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም
👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም
👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም
👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም
👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም
👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (በአማርኛ)
👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ)

ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ለጸጸት_እድል_አትስጠው!

👉 ዛሬውኑ
ቢዝነስህን በመጀመር

👉 ዛሬውኑ
አካልህን ላይ በመስራት

👉 ዛሬውኑ
ገንዘብህን በመቆጠብ

👉 ዛሬውኑ
ለቤተሰብህ ጊዜ በመስጠት

👉 ዛሬውኑ
ለሰዎች መውደድህን በመግለጥ

ረፍዶ ከሚመጣ ጸጸት ራስህን ነጻ አውጣ!!

አዲሱ #ራስን_ነጻ_ማውጣት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ሁሉ ይገኛል።

#ራስን_ነጻ_ማውጣት (በአማርኛ)
#THE_4_HOUR_WORKWEEK  (በእንግሊዝኛ)

👇👇👇
#ቀኑን_ሙሉ_መስራት_ሳይጠበቅብህ፣
#በብልሃትና_በጥበብ_በማሰብ፣
#እንዴት_ሀብታሞችን_እንደምትቀላቀል_የሚያሳይ_መጽሐፍ!!!

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ለታላቅነትህ_ምረጥ!

👉 በእድል ሳይሆን
— በምርጫ ለመኖር

👉 ሰበቦችን ሳይሆን
— ለውጥን ለመፍጠር

👉 እንዲጠቀሙብህ ሳይሆን
— ጠቃሚ ለመሆን

👉 ፉክክርን ሳይሆን
— ልህቀትን ለመግለጽ

👉 ለራስ መተከዝን ሳይሆን
— ራስን ለማወቅ

ምረጥ!!

አዲሱ #ታላቅነትህን_አትጠራጠር መጽሐፍ በገበያ ላይ
#YOU_ARE_A_BADA** (በእንግሊዝኛ)

ሁለቱም መጽሐፍት ጥራታቸውን ጠብቀው፣ በታጣፊ ከቨር ጭምር በውጭ ስታንዳርድ ታትመው በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

👌👌👌

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ሰዎች_ማን_ብለው_ያስታውሱህ?

👉 ሕልም የሌለው
👉 ገንዘብ የሌለው
👉 ቢዝነስ የሌለው
👉 ቤተሰብ የሌለው

ወይስ

👉 ለሕልሙ እንቅልፍ የሌለው
👉 በገንዘቡ ለሌሎች የሚተርፈው
👉 የቢዝነሱ ሰው
👉 ቆንጆ ቤተሰብ የመሰረተው

ሕይወትህ አሻራህ ነው!!

አዲሱ #ራስን_ነጻ_ማውጣት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ሁሉ ይገኛል።

#ራስን_ነጻ_ማውጣት (በአማርኛ)
#THE_4_HOUR_WORKWEEK  (በእንግሊዝኛ)

👇👇👇
#ቀኑን_ሙሉ_መስራት_ሳይጠበቅብህ፣
#በብልሃትና_በጥበብ_በማሰብ፣
#እንዴት_ሀብታሞችን_እንደምትቀላቀል_የሚያሳይ_መጽሐፍ!!!

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ለራስህ_ያለኸው_ራስህ_ነህ!!

ሰው አንተን ሊያግዝ የሚፈልገው ኖሮህ ስትገኝ ነው፤ ቀና ብለህ ስትገኝ ነው አንተ ላይ መጨመር የሚፈልገው፤ እየሰራሁ ነው ስትል ሰው ሊያግዝህ ፍቃደኛ የሚሆነው።

ተቸገርኩ ብትል ዞር ብሎ የሚያይህ ሰው የለም፤ እና ማንም መጥቶ አያድንህም፤ ከችግርህ ማንም አያወጣህም፤  እንደምንም ብለህ ተፍጨርጭረህ እራስህን እራስህ ቀና ማድረግ ነው ያለብህ!

#የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ

የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇

#የኃያልነት_ሕጎች 3ተኛ ዕትም
#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ
#The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ)
#The_Daily_Laws
#WAR
 
ሁሉንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል።

🎀

እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦

#ጄዚ
#ካንዬ_ዌስት
#ፊደል_ካስትሮ
#ጆርዳን_ፒተርሰን
#ባራክ_ኦባማ
#ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

#የሁሉም_ነገር_ቁልፍ

1) ጥሩ መሪ መሆን ትፈልጋለህ?
— አጠንክረህ ምራ

2) ጥሩ ነጋዴ መሆን ትፈልጋለህ?
— ሳትፈራ ነግድ

3) ጥሩ ሻጭ መሆን ትፈልጋለህ?
— ብዙ ሽጥ

4) ጥሩ ጸሐፊ መሆን ትፈልጋለህ?
— ብዙ ጻፍ

5) ጥሩ ተማሪ መሆን ትፈልጋለህ?
— ብዙ አጥና

ብቸኛው መፍትሄ ተግባር ብቻ ነው።

አዲሱ #ታላቅነትህን_አትጠራጠር መጽሐፍ በገበያ ላይ
#YOU_ARE_A_BADA** (በእንግሊዝኛ)

ሁለቱም መጽሐፍት ጥራታቸውን ጠብቀው፣ በታጣፊ ከቨር ጭምር በውጭ ስታንዳርድ ታትመው በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

👌👌👌

(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ዳይ_ተንቀሳቀስ!!!

በየቀኑ ስትንቀሳቀሰ የምታገኛቸው ጥቅሞች፦

👉 የተሻለ እንቅልፍ
👉 የተሻለ ሙድ
👉 የሐሳብ ጥራት
👉 የተሻሸ አስተሳሰብ
👉 ጤናማነት
👉 የተስተካከለ አቋም
👉 ረዥም እድሜ
👉 ሀብት

እየተንቀሳቀስን ጎበዝ!

አዲሱ #ራስን_ነጻ_ማውጣት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ሁሉ ይገኛል።

#ራስን_ነጻ_ማውጣት (በአማርኛ)
#THE_4_HOUR_WORKWEEK  (በእንግሊዝኛ)

👇👇👇
#ቀኑን_ሙሉ_መስራት_ሳይጠበቅብህ፣
#በብልሃትና_በጥበብ_በማሰብ፣
#እንዴት_ሀብታሞችን_እንደምትቀላቀል_የሚያሳይ_መጽሐፍ!!!

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

#ቢዝነስህ_የት_ነው_የተወለደው?

በበረት ውስጥ?
ክርስቶስም በበረት ተወልዶ አለምን ቀይሯል

በጋራዥ ውስጥ?
አፕልም ከጋራዥ ተነስቶ አለምን አዳርሶ እጅህ ላይ ገብቷል

ቤትህ ውስጥ?
የኮሎኔል ሳንደርሰን ኬንታኪ ምግብ ከቤት ተነስቶ በየሰው ቤት ሳህን ላይ ቀርቧል

ልብህ ውስጥ?
ዋናው የውልደት ቦታ እዚያ ነውና ተንከባክበህ ለዓለም እንዲበቃ አድርገው!

የትም ይወለድ ዋናው ለቁምነገር ይብቃ እሺ?!

#የቢዝነስ_ጥበብ መጽሐፍ እና
#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ
#The_personal_MBA (በእንግሊዝኛ)

ሶስቱም መጽሐፍት ጥራታቸውን ጠብቀው፣ በታጣፊ ከቨር ጭምር በውጭ ስታንዳርድ ታትመው በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📖ሌሎች ምርጥ ከቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦
👌👌👌

#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
#የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
#አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ 12ተኛ ዕትም
#ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ 8ተኛ ዕትም
#የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
#ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ

ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.