የሐዘን መግለጫ
የደብረ ብርሃን ከተማ የደም ባንክ አገልግሎት ኃላፊ አቶ ክፍሌ ክፈተው ባደረባቸው ሕመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሠማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልፃለን ፡፡ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።