የትራንስፖርት አቅርቦትን በተመለከተ፡-
ፕሮፌሰር ሂሩት ወ/ማርያም ከ#ETV በነበራቸው አጭር ቆይታ ሌላው ያነሱት ጉዳይ የትራንስፖርት አቅርቦትን በተመለከተ ሲሆን አሳቸው እንዳሉትም፡-
"ዩኒቨርሲቲዎች በደንብ አቅደውበት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ተመካክረው የትራንስፖርት አቅርቦት ዩኒቨርስቲዎች ራሳቸው አዘጋጅተው ተማሪዎቹን አንዴ ሳይሆን ተራ በተራ ትራንስፓርት እያመቻቹ መኪኖቹ 'Disinfected ' እየተደረጉና ለተማሪዎች በቂ ግንዛቤ እየተሰጠ የሚቨኙ ይሆናል" ሲሉ ገልጸዋል፡፡
የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ በበኩላቸው ከ#FBC ጋር ባደሰጉት ቆይታ እንደገለጹት ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱም በትራንስፖርት እጥረት እና መሰል ችግሮች እንዳይስተጓጎሉ ዩኒቨርሲቲዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።
በሚኒስቴሩ የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ደቻሳ ጉርሙ ከኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ጋር ባደረጉት ቆይታ ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በራሳቸው ትራንስፖርት ወጪ አጓጉዘው ወደ የቤተሰቦቻቸው አንዲያደርሱ መወሰኑን ተናግረዋል።
ETV, FBC, ETHIO FM