አጫጭር መረጃዎች
•
#COVID19_ETHIOPIA፦
፩• ትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ ይታወቃል። ሰው የሚሰበሰብባቸውን ቦታዎች ዘግቷል፤ እንቅስቃሴን ገድቧል። በዚኽም ከጸጥታ አካላት ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የአንድ ወጣት ሕይወት ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል።
፪• አማራ ክልል የትራንስፖርት እንቅስቃሴን አስቁሟል። ወደ ክልሉ ከየትኛውም አቅጣጫ የሚመጡ መኪኖች አይገቡም! የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች "በልዩ ኹኔታ" ይስተናገዳሉ!
፫• ደቡብ ክልል ከዛሬ ጀምሮ ወደ ክልሉ ትራንስፖርት አስቁሟል።
፬• በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 ደርሷል። ኹለት ሰዎች አገግመዋል። በቫይረሱ የሞተ ሰው የለም!
@shegye @tenamereja