በዲን ጉዳይ ቁርኣንና ሀዲስን ትቶ የግለሰቦችን አመለካከት መከተል ክስረትን ያስከትላል ።
አላህ እንዲህ ይላል ፣
{وَلَئِنْ أَطَعْتُم بَشَرًا مِّثْلَكُمْ إِنَّكُمْ إِذًا لَّخَاسِرُون}
«ብጤያችሁም የኾነን ሰው ብትታዘዙ እናንተ ያን ጊዜ በእርግጥ የተሞኛችሁ ናችሁ»
ወንድም እህቶች ሆይ! በዲናችን ጉዳይ ለማስረጃነት መጠቀም ያለበን ቁርኣንና ሱናን እንጂ አከሌና አከሊትን መሆን የለበትም ።
ለዚህ መብቃት የምንችለው ዲናችንን ከአሊሞች ስንማር ብቻ ነው ።
👉👉 ይህ ቻናል ቁርአንንና ሱናን በሰለፎች ግንዛቤ በማሰራጨት ላይ የቆመ ቻናል ነው
👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/tewihd