ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ከአሏሁ ተዓላ ውጭ አንድም አካል በሱ ላይ ከሚሰማው ችግር የሚታገስ የለም። እነርሱ ለሱ ቢጤን ያደርጉለታል ፤ ለሱ ልጅ ያደርጉለታል ፤ ይህም ከመሆኑ ጋር እሱ ሲሳይ ይለግሳቸዋል , ጤነኛ ያደርጋቸዋል , ይሰጣቸዋል። ] (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል)
📣ጆይን ፦ @tewihd
📣ጆይን ፦ @tewihd