🫴የተከላካይ መስመሩ ዛሬ ተመችቶኛል ሁሉም ጥሩ ነበሩ ሃሪ አሸናፊ ያደረገበትን ሌላምሽት አየን... ይህሰው ተገፍቶ ወደቀ ተናቀ ብዙወቀሳ አረፈበት ብዙምተተቼ ነገርግን ቀስበቀስ ለሁሉም ነገር መልስሰጠ... የሩበን አሞሪም በ Back 3 መጫወት እንደሱ የጠቀመው የለም...
ማቲያስ ዲላይት ጆሽዋ ዚርክዚን በሁለት ቢጫ እንዳናጣ ያደረገበት ቁጣውና ፈጥኖ ደራሽነቱ ሌላው መነሳት ያለበት ነገርነው... ብሩኖ ፈርናንዴዝ ማኑኤል ኦጋርቴ ጆሽ ዘርኪዚ በተለይ በሁለተኛው አጋማሽ ብዙነገር ሰጠውናል
ግድየለም ሲዝኑ ይለቅ... ሌላ ነገር ኖቲንግሃም ነጥብ ጥሏል ያው ያስጣሉት እንዳሉት ከሆነ ቀጣይ አመት ወጥረን እንመለሳለን በተለመደው ሙዳችን ብለዋል 😂
በሉ ደና እንደሩ❤️
https://t.me/Acceptstarsbot?start=_tgr_ePjtymNlZWY0