🫴እንዲህ ያለውን የአእምሮ ጥንካሬ ይዘው ይህን ማሊያ በሚለብሱ ተጨዋቾች እደሰታለሁ... ከሮይ ኪን በኋላ ሌላኛው ሮይኪን ሙሉ ሜዳውን አካሎ በሚያስገርም ብቃት አልሸነፍ ባይነት ሲፋለም አመሸ ይህ ለዚህ ማሊያ ሁሉም ተጨዋቾች ሊሰጡት የሚገባ አገልግሎት ነው። ኦጋርቴ 😘
ተመልከት ይህንደሞ እርጋታው መሪነቱ ብቃቱ ያስደንቃል
በአንፊልድ ልባም ከነበሩት አንዱም እሱነው❤️❤️
#Manchester@the_red_forever_mv
ተመልከት ይህንደሞ እርጋታው መሪነቱ ብቃቱ ያስደንቃል
በአንፊልድ ልባም ከነበሩት አንዱም እሱነው❤️❤️
#Manchester@the_red_forever_mv