"በካናዳ፣ ሜክሲኮ እና ቻይና ላይ የተጣለው ቀረጥ ከቅዳሜ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል" - ካሮሊን ሌቪት
"አስገዳጅ ሊሆን ይችላል ግን ምክንያታዊ መሆን አለበት" - ጀስቲን ትሩዶ
በካናዳ እና ሜክሲኮ ላይ የ25% እንዲሁም በቻይና ላይ ደግሞ የ10% የቀረጥ ጭማሪ መደረጉን የነጩ ቤተመንግስት ቃል አቀባይ ሌቪት ገልጸዋል።
"በካናዳ፣ ሜክሲኮ እና ቻይና ላይ የተጣለው ቀረጥ ተግባራዊ ይሆናል" ነው ያሉት።
በተለይ ሁለቱ ጎረቤት ሀገራት አሜሪካን ለስደተኞች ተጋላጭ አድርገዋል በሚል ነው ከፍተኛ ቀረጥ እንዲከፍሉ የተወሰነው።
የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ታዲያ፣ "አስገዳጅ ሊሆን ይችላል ግን ምክንያታዊ መሆን አለበት" ሲሉ በውሳኔው የተሰማቸውን ቅሬታ ገልጸዋል። #thenewarab #aninews
@ThiqhEth