Postlar filtri


በድድብናችን ምክንያት መከራ ውስጥ ገብተናል። ነገር ግን ህመሙ አይሰማንም ምክንያቱም ደደብ ነን!🤝🏼☹


ምንአልባት ውሸት ነው፤ ውሸት ነው `ምን አልባት`..


የሰው ፀፀት

"አምላክም የሰው አይነት ፀፀት ይፀፀታል እንዴ?"

"እንዴት ማለት?"

"ማለቴ አንዳንድ ጊዜ ለሰው ልጅ የሚሰጣቻውን እድሎች ሳይ እንዲ አድርጌ ነበር ለማለት ይመስለኛል! እንደማይጠቀመው እያወቀ ለ ይሁዳ ንስሀን መስጠት! ለ ኖህ ዘመን ህዝቦች የሰጠውን የንስሀ ዕድሜ እንደማይጠቀሙት ያውቀው ነበር ፣ ግን ደግሞ እድል ተሰቷቸዋል...
አየህ ሁለተኛ ዕድል በመስጠት አምናለሁ እንደ ነነዌ ህዝቦች አይነት ከሆነ...ግን የማልጠቀመውን ከሆነ ባይሰጠኝ እሻለሁ ምክንያቱም የሰጠኝን ዕድል ባለመጠቀሜ ጥፋቴን ሁለት ያደርገዋል"

"ምናልባት ለ ፍርድ እንዲያመቸው ይሆናል ሲፈርድብን ላለመፀፀት ለራሱ ምክንያት ለማበጀት...ዕድሉን ሰጥቻቸው ነበር ለማለት"

የአፀደ


«ሁልጊዜ ጠዋት ስነሳ ለራሴ እንዲህ እላለሁ
‘አሁንም በህይወት አለሁ፣ ተአምር ነው።
እናም መግፋቴን እቀጥላለሁ።እናንተም
ከጠዋቱ ጋር ተነሱ ፣ ከፀሐይ መውጫ
ጋር ፈገግ በሉ።»


Kahlil Gibran


የተወለድኩትስ ገጣሚ ሆኜ ነበር
በማይረቡ ሰዎች መሀከል እንደቀልደኛ ተቆጠርኩ።የማይስቡ ቦታዎችን
አላየሁም የማይስቡ መልኮችን እንጂ!
«እሄዳለሁ አንድ በቃል
እመለሳለሁ ሁለት በሰዎች መሀል»


























Music Recommendations

እጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ)
Women legendary Artist


Movie Recommendation

«Dead Poets Society»
Comedy/Drama

በጣም ወግ አጥባቂ በሆነ አዳሪ ትምህርት ቤት ውስጥ ያሉ ተማሪዎች የራሳቸውን የተማሪ ቡድን ከግጥም መምህራቸው John Keating በአንድ ላይ አሁን ባለው ሁኔታ ላይ እንዴት በኪነጥበብ ማመፅን እንደሚችሉ እና የህይወትን ጥልቅ ትርጉም ለማግኘት የሚሄዱን የጥበብ ርቀት በፊልሙ ያሳያል።መምህራ ላይ ማመፅን ፊልሙ አጥብቆ ይደግፋል።በቀልድ እና ድራማ አስደግፎ የማህበረሰብን ጀርባአጥንት የሆነው ወግአጥባቂነት ለመስበር አንዳንድ ቁስሎችን ይነካል።ኪነጥበብ መሳሪያ ነው ማህበረሰብ የሚኮሮኩሙበት በትር ነው።


"The world is a circle. In this circle, there is no beginning and there is no end"

አለም ክብ ናት በዚህ ክበብ ውስጥ ደግሞ መጀመሪያም ሆነ መጨረሻ የለም "

📽️; unusual suspect

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.