የሆነ ግዜ ግሩም ዘነበ(እያዩ ፈንገስ) አንድ ዝግጅት ላይ ምን አለ መሠላቹ
" የሆነ ፕሮግራም ሲዘጋጅ የሚታደሙ እንግዶች እገሌ እገሌ ይመጣሉ እና ሌሎችም የሚባልበት ቦታ ላይ በጭራሽ እና ሌሎችም ውስጥ ስትካተቱ አትሂዱ ስማቹ ተጠርቶ እገሌ እስካልተባለ ድረስ እና ሌሎችም አሉ የምባልበት ቦታ አልገኝም"
ታዲያ ይቺ ሀገር አሁን ላይ ማን ነው እየኖረባት ያለው የሚለውን ሳስብ ብልፅግና እና ሌሎችም ይመስለኛል።
እንዴት ናቹህ እና ሌሎችም ማለቴ ሰፊው ህዝብ