የአዳም ረታ ፅሁፎቹ አእምሮ ውስጥ እንዲሳል የሚያደርግበት መንገድ በኢትዮጵያ literature ውስጥ ምትክል አልባ ደራሲ ስለመሆኑ ግልፅ ማሳያ ነው።እኔ ብዙውን ጊዜ ሀገራዊ የስነ ፁሁፍ ስራዎች ላይ ጽንስ የለኝም በአንዳንድ ሰዎች ጠንካራ Recommendation 1..2..3.. 4 የማየት እድል አግኝቻለሁ በዛው ውስጥ የተመለከትኩት እንዴት «የምናብ ፅህፈት መቼት» ወደ «ጭብጥ ዓለም» የሚያሻግርበትን ኃይል አይቼዋለሁ። ማህበረሰቡ ውስጥ ያለ ህፀፆች ጨምር የግለሰብ ገላጭ የህይወት ሁናቴዎችን በሰፊው ነጥሮ ያወጣቸዋል።
አዳም ፁሁፍን ሲገልጠው እንዲህ አለ ፡
«ስነፁሁፍ Nature ነው!. . . . Absolutely Separated የሆነ ግለሰብ የለም እየኖረ ነው የሚቀመቅመው. . .»
አዳም ፁሁፍን ሲገልጠው እንዲህ አለ ፡
«ስነፁሁፍ Nature ነው!. . . . Absolutely Separated የሆነ ግለሰብ የለም እየኖረ ነው የሚቀመቅመው. . .»