መከላከያ ኮንስትራክሽን ድዛይን ኢንተርፕራይዝ በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቦች :
1. ጀማሪ ሴክሬታሪ
2. ሾፌር -I-
3. ኤሌክትሪካል ኢንስፔክተር
4. ሳኒተሪ ኢንስፔክተር
የስራ ቦታ: ዲስ አበባ፣ ቢሾፍቱ፣ ድሬደዋ፣ ሀረር፣ ጅግጅጋ፣ ቀ/ድሃር፣ ሐዋሳ እና ነቀምት
የትምህርት ደረጃ:
በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣በኤሌክትሪካል ምህንድስና የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፣ 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
ምዝገባ የሚያልቀው: ጥር 05 /2017 ዓ/ም
ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/14608/
አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok