ሲቲ ወደ ዝውውር ገበያው ይወጣሉ !
ማንችስተር ሲቲዎች በሚቀጥለው ጥር ወር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ ለማድረግ መዘጋጀታቸው ተገልጿል።
ማንችስተር ሲቲ በጥር ወር እስከ ሶስት ተጨዋቾች ለማስፈረም ማሰቡን የዝውውር ጉዳዮችን የሚከታተለው ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ተናግሯል።
በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ በዝውውር መስኮቱ የተከላካይ ፣ የመሐል እና የፊት መስመር ክፍሉን ለማጠናከር ማሰቡ ተነግሯል።
ማንችስተር ሲቲ ከያዘው የተጨዋች ዝርዝር ውስጥ የኒውካስሉ ብሩኖ ጉማሬሽ እና የሪያል ሶሴዳዱ ማርቲን ዙብሜንዲ እንደሚገኙበት ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe