ባርሴሎና 🏆 ሻምፒዮን ሆኗል !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረገውን የስፔን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ 5ለ2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን ችሏል።
የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግቦች ራፊንሀ 2x ፣ ላሚን ያማል ፣ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ እና ባልዴ ማስቆጠር ችለዋል።
የሪያል ማድሪድን ግቦች ኪሊያን ምባፔ እና ሮድሪጎ አስቆጥረዋል።
ይህንንም ተከትሎ ባርሴሎና የ 2025 ስፔን ሱፐር ካፕ ውድድር አሸናፊ መሆን ችለዋል።
ባርሴሎና የስፔን ሱፐር ካፕ ውድድርን ለአስራ አምስተኛ ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe