የሎስ አንጀለስ ስፖርት ቡድኖች ድጋፍ አድርገዋል !
በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ግዛት የሚገኙ አስራ ሁለት የስፖርት ቡድኖች በጋራ በአካባቢው በተከሰተው አስከፊ የሰደድ እሳት አደጋ ለተጎዱ ድጋፍ አድርገዋል።
ክለቦቹ በእሳት አደጋው ጉዳት ለደረሰባቸው እና እሳቱን ለማጥፋት ለተሰማሩ የሚውል 8️⃣ ሚልዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጋቸው ተዘግቧል።
ከሰሞኑ በአሜሪካ ፤ ሎስ አንጀለስ ግዛት የተነሳው ከፍተኛ ሰደድ እሳት አሁንም መቆጣጠር እንዳልተቻለ ተገልጿል።
እስከ ትላንት ባለ መረጃ በሰደድ እሳቱ ምክንያት 2️⃣4️⃣ ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ 1️⃣6️⃣ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe