ቅቫራስኬሊያ በፒኤስጂ ስንት ይከፈለዋል ?
ጆርጂያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቅቫራስኬሊያ የፈረንሳዩን ክለብ ፒኤስጂ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል።
ፒኤስጂ ተጨዋቹን በ 70 ሚልዮን ፓውንድ በአምስት አመት ውል ለማስፈረም በዚህ ሳምንት የህክምና ምርመራ ያደርጉለታል።
የ 23ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ቅቫራስኬሊያ በፒኤስጂ ቤት በአመት 1️⃣1️⃣ ሚልዮን ዩሮ ደሞዝ እንደሚከፈለው ተገልጿል።
ተጨዋቹ በናፖሊ ቤት በአመት 1.8 ሚልዮን ዩሮ ይከፈለው እንደነበር ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe