መድፈኞቹ ይግባኝ መጠየቃቸው ተገለጸ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ሌዊስ ስኬሊ በዎልቭስ ጨዋታ የተመለከተው ቀይ ካርድ ተገቢ አይደለም በሚል ይግባኝ መጠየቃቸው ተገልጿል።
መድፈኞቹ ባቀረቡት ይግባኝ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከወራት በፊት ቀይ ተመልክቶ የተሻረለትን ክስተት ማያያዛቸው ተነግሯል።
የቀረበው ይግባኝ ተቀባይነት የማያገኝ ከሆነ ሌዊስ ስኬሊ የሶስት ጨዋታዎች ቅጣት እንደሚጠብቀው ተገልጿል።
ሌዊስ ስኬሊ የትኞቹ ጨዋታዎች ያመልጡታል ?
- ከ ማንችስተር ሲቲ
- ሌስተር ሲቲ እና
- ኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚደረጉ ጨዋታዎች የሚያመልጡት ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe