የሴርያው መሪ ናፖሊ ነጥብ ጥሏል !
በጣልያን ሴርያ የሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ናፖሊ ከሮማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የናፖሊን ግብ ስፒናዞላ ከመረብ ማሳረፍ ሲል አንጄሊኖ ሮማን አቻ ማድረግ ችሏል።
በአሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ የሚመራው ናፖሊ ከተከታታይ ሰባት የሴርያ ድል በኋላ ነጥብ ጥሏል።
ሮማ ያለፉትን ሰባት የጣልያን ሴርያ ጨዋታዎች አልተሸነፈም።
የቡድኖቹ ደረጃ ምን ይመስላል ?
1⃣ ናፖሊ - 54 ነጥብ
9️⃣ ሮማ - 31 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
እሁድ - ቬኔዚያ ከ ሮማ
እሁድ - ናፖሊ ከ ዩዴኒዜ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe