ሪያል ማድሪድ ድል አድርጓል !
በስፔን ኮፓ ዴላሬ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለዐ ማሸነፍ ችለዋል።
የሎስ ብላንኮዎቹን የማሸነፊያ ግብ ኤንድሪክ አስቆጥሯል።
ሁለቱ ክለቦች የመለስ ጨዋታቸውን ከአንድ ወር በኋላ በሳንቲያጎ በርናቦ ስታዲየም የሚያደርጉ ይሆናል።
በድምር ውጤት የሚያሸንፈው ክለብ በኮፓ ዴላሬ ፍፃሜ የባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪድን አሸናፊ የሚገጥም ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe