ባርሴሎና መሪነቱን አጠናክሯል !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ያደረጉትን የላሊጋ መርሐግብር 4ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግቦች ጄራርድ ማርቲን ፣ ማርክ ካሳዶ ፣ ሮናልድ አራውሆ እና ሌዋንዶውስኪ ከመረብ መማሳረፍ ችለዋል።
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በውድድር ዘመኑ ሀያ አንደኛ የሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ባርሴሎና :- 57 ነጥብ
9️⃣ ሪያል ሶሴዳድ :- 34 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ቅዳሜ - ባርሴሎና ከ ኦሳሱና
እሁድ - ሪያል ሶሴዳድ ከ ሲቪያ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe