“ አላማችን ፕርሚየር ሊጉን ማሸነፍ ነው “ አሞሪም
የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የቡድናቸው አላማ ሊጉን ማሸነፍ መሆኑን ከኤፌ ካፕ ስንብታቸው በኋላ ገልጸዋል።
“ የረጅም ጊዜ እቅዳችን ፕርሚየር ሊጉን ማሸነፍ ነው “ ያሉት ሩበን አሞሪም “ ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድ አላውቅም ኢላማችን ግን ሊጉ ነው ብለዋል።
ምንም ቢፈጠር ወደ ፊት መራመዳቸውን እንደሚቀጥሉ አሰልጣኙ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe