ይህ LSC320AN10 ሲንግል ኮፍ 32' panel dc to dc እንዲሁም ዋናው ic አንድ ላይ የተዘጋጀ ነው።ይህንን ፓናል ብዙ ሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙ ቲቪዎች ይጠቀሙታል። አብዛኛው ጊዜ ckv lines short ሲሆን የ dc to dc voltages block ይሆናሉ ስለዚህ no vgh,vgl,avdd, and vcom የምታገኙኣቸው ቮልቴጆችም አሉ:- 12v, 1.8,3.3v።ዳታሽት ከላይ ምስሉ ላይ አለ ckv መስመሮችን በማቋረጥ የመስተካከል እድል አለው።