መንግሥት በኮሬ ዞን የቀጠለውን ጥቃት እንዲያስቆም ጥሪ ቀረበ |
VOA Newsበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ኮሬ ዞን፣ ጎርካ ወረዳ፣ ከረዳ እና ዳኖ ቀበሌዎች፣ ባለፈው እሁድና ሰኞ ጠዋት በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት አምስት ሰዎች ተገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎችና የተጎጂ ቤተሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ።
የዞኑ የሰላም እና የፀጥታ መምሪያም የሰዎቹን መገደል ለአሜሪካ ድምፅ አረጋግጦ የኦሮሞ ነጻነ[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews