TZE - NEWS

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha

አዳዲስ መረጃዎችን በቀጥታ ከምንጩ ቀድቶ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል።
አሁን ላይ: Al Ain፣ VOA Amharic፣ Ethiopian Insider፣ DW ተካተዋል። ወደፊት BBC Amharic እና Addis Maledaን ጨምሮ ሌሎች ብዙዎች የሚካተቱ ይሆናል።
ቻናላችንን ሲቀላቀሉ መረጃዎቹ ገና በድህረ ገጾቹ ላይ እንደወጡ በቀጥታ ይደርስዎታል።
Contact Us: @tzecontactbot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

የተማሩ ሰዎች ፍልሰት የበዛባቸው ሀገራት እነማን ናቸው? | AlAin News

ስምንት የዓለማችን ሀገራት ብቻ 13 ሚሊዮን የተማሩ ዜጎች ወደ ተለያዩ ሀገራት መፍለሳቸው ተገልጿል

የተማሩ ሰዎች ፍልሰት የበዛባቸው ሀገራት እነማን ናቸው?

የሰው ልጆች ፍልሰት ተፈጥሯዊ እና በፍላጎት መሰረት የሚካሄድ ሲሆን ህጋዊ እና በመረጃ ላይ የተመሰረተ ፍልሰት ይበረታታል፡፡

ሀገራት የተለያዩ ፍላጎቶቻቸ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #AlAin

የቡድን ሰባት ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፤ በኢትዮጵያ ያሉ “ውጥረቶች” እንደሚያሳስቧቸው ገለጹ   | Ethiopian Insider

የቡድን ሰባት ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች ይታያሉ ያሏቸው፤ “የማያቋርጡ እና ኃይለኛ ውጥረቶች” እንደሚያሳስቧቸው ገለጹ። በኢንዱስትሪ የበለጸጉት ሰባት ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ይፈጸማሉ የሚባሉ “የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እና በደሎች ሪፖርቶች”፣ “ብርቱ ኢኮኖሚያዊ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider

የአሜሪካ ድምፅ አሥር ሽልማቶችን አገኘ | VOA News

በኒው ዮርክ የሬዲዮ እና የፊልም ሽልማት ፌስቲቫል ላይ የአሜሪካ ድምፅ ከፍተኛ ሽልማቶችን አግኝቷል።

የሽልማት ፌስቲቫሉ በተለያዩ አውታሮች የሚቀርቡ ጥራት ያላቸው የሚዲያ ውጤቶችን እውቅና የሚሰጥ ሲሆን፣ በዚህ ሳምንት በኒው ዮርክ በተደረገው ሥነ ስርዓት ላይ ቪኦኤ ሦስት የወርቅ፣ ሁለት የብር እና አምስት የነሃ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

በኢትዮጵያ የሙዚቃ አልበም ሥራዎች መሟሟቅ “የሙዚቃ ዘመን ለውጥን ያሳያል” | VOA News

በኢትዮጵያ፣ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ዐዲስ የሙዚቃ አልበሞች በብዛት እየወጡ ነው፡፡ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ፣ ከስድስት በላይ አልበሞች ወደ አድማጮች ደርሰዋል፡፡

በቅርቡ የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበሙን ያወጣው ድምፃዊ ማስተዋል እያዩ፣ በአድማጮች ዘንድ ያገኘው ተቀባይነት ለሁለተኛ ሥራው መነሣሣትን እንደፈጠረለት ይና[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

በጉጉት የሚጠበቀው የለንደኑ የሴቶች ማራቶን | VOA News

የዓለም ምርጥ የማራቶን ሯጮች የፊታችን እሁድ ለሚካሄደው የማራቶን ውድድር ለንደን መሰባሰብ ጀምረዋል። በለንደኑ ማራቶን በተለይም በሴት አትሌቶች መካከል የሚኖረው ፉክክር በጉጉት ከሚጠበቁ ውድድሮች መካከል አንዱ ነው።

ኬኒያዊያን አትሌቶችና ኢትዮጵያዊቷ ትግስት አሰፋ የፊታችን እሁድ ስለሚኖራቸው ፉክክር ለንደን [...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

በአዲስ አበባ የተገደሉት “የፋኖ አመራሮች” ሁለት የቤተሰብ አባላት መታሰራቸው ተገለፀ | VOA News

ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ በአዲስ አበባ የተገደሉትና መንግሥት “ጽንፈኛ” እያለ የሚጠራው የፋኖ አመራሮች ሁለት የቤተሰብ አባላት መታሰራቸውን፣ የአሜሪካ ድምፅ ምንጮች አስታወቁ፡፡

ለደኅንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁን አንድ የሟቾቹ የቤተሰብ አባል፣ አስከሬን ለመጠየቅ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

በራያ አላማጣ አካባቢ ግጭት የፌደራል መንግሥት ማሳሰቢያ ሰጠ | VOA News

የይገባኛል ጥያቄ በሚነሣባቸው የአማራ እና የትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ ሁሉም ወገኖች ለፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት እንዲገዙና ከተንኳሽ ተግባራት እንዲቆጠቡ የፌደራሉ መንግሥት አሳሰበ።

ሁሉም ወገኖች ካለፈው ግጭት ትምህርት መውሰድ እንዳለባቸው፣ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባባሪ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

የቡድን ሰባት ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፤ በኢትዮጵያ ያሉ “ውጥረቶች” እንደሚያሳስቧቸው ገለጹ   | Ethiopian Insider

የቡድን ሰባት ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች ይታያሉ ያሏቸው፤ “የማያቋርጡ እና ኃይለኛ ውጥረቶች” እንደሚያሳስቧቸው ገለጹ። በኢንዱስትሪ የበለጸጉት ሰባት አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ይፈጸማሉ የሚባሉ “የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እና በደሎች ሪፖርቶች”፣ “ብርቱ ኢኮኖሚያዊ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider

ለውጭ ባለሀብቶች እየተከፈተ ያለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ - በጫና ወይስ በዕቅድ? | VOA News

ኢትዮጵያ ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ አድርጋቸው የነበሩ የኢኮኖሚ ዘርፎችን ቀስ በቀስ እየከፈተች ትገኛለች፡፡

መንግሥት ከዓመት በፊት፣ የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ አሁን ደግሞ፣ በኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች ብቻ ተይዘው የነበሩ የሸቀጥ ምርቶችን የመሸጥ እና የማከፋፈል የንግድ ሥራዎችን[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

የኢትዮጵያ መንግሥት የባለድርሻዎችን ተሳትፎ በማሳደግ ቀውሶችን ለመፍታት ቃል ገባ | VOA News

በጄኔቫ በተደረገው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ላይ ኹነኛ አስተዋፅኦ ሊያደርግ የሚችል ድጋፍ መገኘቱን፣ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።

ኾኖም በተደራራቢ ዓለም አቀፋዊ ግጭቶች ምክንያት የታቀደውን ያህል ድጋፍ አለመገኘቱን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ፣ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።

በሌላ[...]

የኦሮሞ እና የትግራይና ማኅበረሰብ አባላት ጦርነት እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ አካሄዱ | VOA News

ዋሺንግተን ዲሲ አካባቢ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት፣ የኦነግ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የነበሩት የአቶ በቴ ዑርጌሳ ግድያን የሚቃወም ሰልፍ እና የሻማ ማብራት ሥነሥርዐት አከናወኑ።

ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሞ ተወላጆች ላይ ይደርሳል ያሉትን ግድያ ተቃውመው ጦርነት እንዲቆም ጠይቀዋል። በሌላ በኩል[...]

የሐረሪ ሴቶች በአደባባይ የሚደምቁበት የሸዋሊድ በዓል | VOA News

የሐረሪ ሴቶች በአደባባይ የሚደምቁበትን ዘመናት ያስቆጠረ የሸዋሊድ በዓል፣ በመዝሙር፣ በጭፈራ እና በዳንስ አክብረዋል። የዘንድሮው በዓል፣ ከሦስት ወር በፊት በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ ኾኖ ከተመዘገበ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከበረ ነው፡፡ ሸዋሊድ፣ በሐረሪ ክልል ብቻ ሳይኾን፣ ከሌሎች የአገሪቱ ክልሎች እና ከውጭ [...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

የአማራ ክልል የጸጥታ ችግር የእናቶች እና ሕፃናት ሞት እንዲጨምር አድርጓል | VOA News

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን፣ የጸጥታ ችግር ባለፉት ዘጠኝ ወራት ባስከተለው የሕክምና ዕጦት 20 እናቶች እና 74 ጨቅላ ሕፃናት መሞታቸውን፣ እንዲሁም 134 ሞተው የተወለዱ ሕፃናት መመዝገባቸውን፣ የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል።

የዞኑ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሰፋ ነጋሽ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለጹት፣ በሰ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

የፌደራል መንግስት የህወሓት ታጣቂዎችን በአስቸኳይ ትጥቅ እንዲያስፈታ ኢዜማ ጠየቀ    | Ethiopian Insider

የፌደራል መንግስት ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተፈራረመው ስምምነት መሰረት፤ የህወሓት ታጣቂዎች በአስቸኳይ ትጥቃቸውን እንዲፈቱ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ጠየቀ። ይህ ሳይሆን ቀርቶ የህወሓት ታጣቂዎች በሚወስዷቸው እርምጃዎች በዜጎች ህ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider

የፌደራል መንግስት የህወሓት ታጣቂዎችን በአስቸኳይ ትጥቅ እንዲያስፈታ ኢዜማ ጠየቀ    | Ethiopian Insider

የፌደራል መንግስት ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተፈራረመው ስምምነት መሰረት፤ የህወሓት ታጣቂዎች በአስቸኳይ ትጥቃቸውን እንዲፈቱ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ጠየቀ። ይህ ሳይሆን ቀርቶ የህወሓት ታጣቂዎች በሚወስዷቸው እርምጃዎች በዜጎች ህ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider

የአየር ንብረት ለውጥን ላገናዘበ አኗኗር መዳበር የተማሪዎች ቁልፍ ሚና | VOA News

በ16 ዓመት አዳጊ ወጣት፣ ከሦስት ዓመት በፊት የተመሠረተው “የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አፍቃርያን” የተሰኘ እንቅስቃሴ፣ በአካባቢ ጥበቃ እና የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ፣ በ12 ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ግንዛቤ አስጨብጧል።

አሁን ደግሞ፣ ከዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ጋራ የመግባቢያ ሰነድ በመፈራ[...]

በኮሬ ዞን ሁለት አርሶ አደሮች በታጣቂዎች ተገደሉ | VOA News

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ፣ ሁለት አርሶ አደሮች ከምዕራብ ጉጂ በሚነሡ ታጣቂዎች መገደላቸውንና ከብቶቻቸውም በታጣቂዎቹ መዘረፋቸውን፣ ቤተሰቦቻቸውና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ፡፡

ትላንት ማክሰኞ በታጣቂዎቹ የተገደሉት አርሶ አደሮች፣ በእርሻ ሥራ እና በከብቶች ጥበቃ ላይ እንደነበሩ፣ የዞ[...]

@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.