ባህር ዳር የተፈፀመ‼
ሼር አድርጉላቸው
የቤት ሰራተኛዋ ዛሬ ተቀጥራ ዛሬውኑ የ10 ወር ህፃን ይዛ መጥፋቷል ቤተሰብ ገልፆ ኢትዮጵያውያን አፉልጉን እያሉ ነው።
በዛሬው ዕለት በ07/01/2017 ዓም ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኤፍራታ በቤት ሰራተኝነት ከተቀጠረች በኋላ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ላይ የ10 ወር ልጃችንን ይዛብን ጠፍታለች ብለዋል
የሠራተኛዋ መልክ ቀይ እድሜዋ 18 የሚሆን ሲሆን በወቅቱ ቀይ ቢጃማ ለብሳለች ሲሉ ገልፀዋል።
ያያችሁ በሚከተሉት ቁጥሮች አሳውቁን ወይ በአቅራቢያ ላለ የህግ አካል ጠቁሙልን ብለዋል።
0918738274
0993831175
ፈላጊ አባት ወርቁ ሰማ
========================
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed