አክሱም‼
"ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሃይማኖታዊ ክብራቸው ተጠብቆ እና መብታቸው ተከብሮላቸው የመማር ነፃነት ሊሰጣቸው ይገባል" ባይቶና ትግራይ ፓርቲ
ብሔራዊ ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ በክልል በአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃባቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ መታገዳቸውን የሚያወግዝ መግለጫ አውጥቷል።
በመግለጫውም ባይቶና ለሁሉም የትግራይ ሀይማኖቶች እኩል እውቅና እና ክብር የሚሰጥ የፖለቲካ ድርጅት መሆኑን ጠቅሷል።
በመንግሥትና በሃይማኖት መካከል ግልፅ ልዩነት መኖር እንዳለበት ማለትም የሃይማኖት ከመንግሥት መለያየት ሊኖር ይገባል ብሎ እንደሚያምን የጠቀሰ ሲሆን መንግሥትም በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ መግባት የለበትም ብሏል።
ሃይማኖትም በፖለቲካ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ ሳይገባ በልማትና ህልውና ላይ በአዎንታዊ መልኩ መሥራት አለበት ብለን እናምናለን ሲልም አክሏል።
ሙስሊም ሴት እህቶቻችን ሃይማኖታዊ ክብራቸው ተጠብቆ እና መብታቸው ተከብሮላቸው ሃይማኖታዊ አስተምህሮቶቻው በፈቀደላቸው መልኩ የመማር ነፃነት ሊሰጣቸው ይገባል ብለን እናምናለን ሲል የገለጸ ሲሆን የትግራይ ትምህርት ቢሮ ሰሞኑን በአክሱም አንዳንድ ትምህርት ቤት ውስጥ እየደረሰ ያለውን የመብት ጥሰት እንዲያስተካክል እንጠይቃለን ሲል ፓርቲው ከመቐለ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed