...
እንኳን አንተ
የፃፍከውን የቃልህን ባርኮት
እኔ የፃፍኩትን ስላንተ መለኮት
ኖሬው ብሆን ኖሮ
ባላወቀው ነበር ሐጢያት መልኬን
ባልመተረው ነበር አለም ልኬን።
(እንግዳዬሁ ዘሪቱ)
እንኳን አንተ
የፃፍከውን የቃልህን ባርኮት
እኔ የፃፍኩትን ስላንተ መለኮት
ኖሬው ብሆን ኖሮ
ባላወቀው ነበር ሐጢያት መልኬን
ባልመተረው ነበር አለም ልኬን።
(እንግዳዬሁ ዘሪቱ)