Wollo Addis News የተከሰስኩት የመንግሥትን ብልሹ አሠራር በማጋለጤ ነው:: በእስር ላይ የምገኘው የወንጀል ድርጊትን የሚያቋቁም የሕግ መተላለፍ ስለፈጸምኩ አይደለም።
ለእስር የተዳረግኩትት የገዢውን ፓርቲ እና የመንግሥት አሠራሮችን እንዲሁም የአመራሮችን ብልሹነት እና ዘረፋ በመታገሌ እና በማጋለጤ ነው።
በምክር ቤቱ በመንግሥት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት በነበረኝ ኃላፊነት የሠራሁት የማጋለጥ ሥራ ነው ለእስር የዳረገኝ።
በዚህ ኃላፊነቴ ተደጋጋሚ የአመራር ብልሹነት ያሳዩ አካላት ላይ የወንጀል እና የፍትሐ ብሔር ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ፣ ክስ እንዲመሠረት ፍትሕ ሚኒስቴርን አዝዤ ነበር።
በምክር ቤት አባልነቴም፣ እንደ ቋሚ ሰብሳቢነቴም የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የፋይናንስ ግልጸኝነት እና ሕጋዊነትን እንዲከተሉ እና እንዲያረጋግጡ ጠይቄ ነበር።
እነዚህን ጥያቄዎች እንዳልጠይቅ አንዳንድ አመራሮች በግል በኢመደበኛ ሁኔታ ሊያግባቡኝ ሞክረዋል። ይህን ባለመቀበሌ በዚህ ሳቢያ ለእስር ተዳርጌያለሁ"
“ አቶ ክርስቲያን ታደለ ዛሬ በችሎት የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሲሰጡ ከተናገሩት “