እነሆ ዛሬ 8/1/2016 ከተመረቅን ድፍን ሁለት አመት ሆነን የህይወት ጉዳይ ሆኖ እንደልብ መገናኘት ባንችልም ውስጣችን ባለው ፍቅር እና የመፈላለግ ስሜት አልፎ 2-3 አየሆንኝ እየተገናኘን እንደሆነ ይታወቃል ይህን ማጠናከር ሲኖርብን በተሠማራንበት የህይወት እና የስራ መስክ ነገን በማሠብ ፈተናዎችን በመቻል መጠንከር እንዳለብን ልነግራችሁ እወዳለሁ ::
እወዳችኋለሁ !!
ፈጣሪ መጪው ህይወታችንን ያሳምርልን !!
👉 Bereket Belayneh
እወዳችኋለሁ !!
ፈጣሪ መጪው ህይወታችንን ያሳምርልን !!
👉 Bereket Belayneh