እንኳን ለ2014 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
እኛ የ2013ዓ.ም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ WATER SUPPLY & ENVIRONMENTAL ENGINEERING ተማሪዎች ከተመረቅን ወደ 8 ወር የሚጠጋ ጊዜ እያስቆጠርን መሆኑ ይታወቃል። በነዚህ ጊዜዎች የህይወትን አንድ ምዕራፍ የሆነውን ስራ መፈለግ ለመጋፈጥ የተቻለንን ስናደርግ ስንወድቅ ስንነሳ ቆይተናል።
በዚህ የትንሣኤ በዓል ለሁላችንም ትንሣኤን፣ ድልን ይዞ እንዲመጣ እየተመኘሁ እለቱን በደስታ እንድታሳልፉ ልባዊ ምኞቴን የምገልፅላችሁ የናንተው Rep የነበርኩት Samuel yohannes ነኝ ።
ሰላም ለሀገራችን ፣ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ !!!
@wseeyegna @wseeyegna @wseeyegna