አንድ ቻይናዊ፣ አሜሪካሪዊ እና ኢትዮጵያዊ መንገደኞች በድንገት ይገናኙና እየተጫወቱ ከቆዩ በኋላ የሃገር እድገትን በተመለከተ ሲነጋገሩ ግን መጨቃጨቅ ይጀምራሉ፡፡
°
🇨🇳ቻይናዊው፡- "የኔ ሃገር ቻይና አለም ውስጥ ካሉ ሃገራት በሙሉ በከፍተኛ
መጠን እየዘመነች ያለች ሃገር ናት፡፡ ለምሳሌ በኔ ሃገር ምርጫ ከተደገረ በኋላ በሚቀጥለው ቀን አሸናፊው በግልፅ ይታወቃል፡፡"
°
°
🇺🇸አሜሪካዊው፡- "ይሄማ በጣም ውሸት ነው፣ እልም ያለ ነጭ ውሸት ነው፡፡ በኔ
ሃገር እኮ ምርጫ ባደረክበት በዛው ቀን ነው አሸናፊውን የምታውቀው፡፡ እና እኛ እያለን አንደኛ ነን ስትል አታፍርም
እንዴ?"
°
°
🇪🇹ኢትዮጵያዊው፡- ዝም ብሎ ሲሰማ ቆየና….. "እናንተ ግን እቺን ትልቅ ነገር አድርጋችሁ አድገናል ምናምን
እያላችሁ ትደነቃላችሁ እንዴ???
•
•
የኔ ሃገር አለች አይደል እንዴ ገና ምርጫው ሳይከናወን
አሸናፊው የሚታወቅባት!!..ቱልቱላ ሁላ!😀