4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ dan repost
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለቴክኒክ እና ሞያ ትምህርት ቤቶች፡
🗣"አምና ከዩንቨርስቲ ውጪ ያሉ የቴክኒክ እና ሞያ ትምህርት ቤቶች እስከ ስድስት መቶ ሺህ ተማሪዎችን ለመቀበል እንደሚችሉ አሳውቀው ነበር።"
"ነገር ግን የተመዘገበው ተማሪ ከሁለት መቶ አርባ ሺህ አይበልጥም ነበር።"
"ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ካልገባን በስተቀር ቴክኒክና ሞያ አንገባም ማለት የለባቸውም። በሌሎች ሃገራት ብዙ ገንዘብ የሚያስገኙ ሞያዎች እነኚህ የቴክኒክና ሞያ ትምህርቶች ናቸው። ሃገራችንም በስፋት የምትፈልገው እነኚህን ነው.
"ቴክኒክና ሞያ መግባት አልፈልግም ብሎ ጠመንጃ ከጨበጠ የተሳሳተ ምርጫ ወስኗል ማለት ነው።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et