الله أكبر
الله أكبر
الله أكبر
ኒቃቢስቷ ዛኪራ ሰዒድ በወርቅ ተመርቃለች!
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ተማሪ የነበረችው ዛኪራ ሰዒድ 3.99 በማምጣት በሁለት ዋንጫ እና የወርቅ ሜዳልያ ተመርቃለች።
Congratulations 🎉🎉🎉 Our sister!
Once again ኒቃብ ከመማር ከመመረቅ ከመሸለም አያግድም፣ተምራለች፣ተመርቃለች: ተሸልማለች።
ትለብሳለች
ትማራለች!
ሙተነቂብን ከትምህርት ማገድ ሃገርን ማውደም ነው።