🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ የፍቅር ጥግ ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ ማኔ
ክፍል 9️⃣
አይን አይኗን መመልከቱን ተያያዝኩት።
ልእልት መጥታ ካጠገቤ ቆማ መሬት መሬት እያየች ፋኖስን ሄደህ ምን እንደተፈጠረ ማውራት ከፈለክ እኔ ከእቴቴ አጠገብ እሆናለሁ እኔ አለሁ ለሷ አለችኝ።
አመሰግናለሁ ግን ጥያት አሌድም ከምንም ነገር በላይ እናቴ ናት ለኔ አስፈላጊዋ አልኳት።
እናቴ ፈገግ ብላ አየችኝና በቃ አሁን ደና ሆኛለሁ ሂድ አናግራትና ና እኔም ልቤ እርፍ ይበልልኝ እኔኮ አሞኝ ስለቆየሁ ድንጋጤ ንዴት ጭንቀት ሲያጋጥመኝ ስለሚጥለኝ ነው እንጂ ደና ነኝ ሂድ እስቲ መቼስ በጤናዋ እንዲህ አላደረገችም ምክንያቷን ጠይቃት ለወደፊት መማሪያ ይሆንሀል ሂድ አለችኝ።
እዛ ተቀምጬ የባሰ ጭንቀት ልሆንባት ስላልፈለኩ ተነስቼ ወጣሁ ልእልት እስከበር እየተከተለች እንዳትቆይ እሺ አደራ እቴቴ ደና አትመስለኝም አደራ አደራ አለችኝ።
ዞሬ እንኳን ላያት ስላልፈለኩ በእጄ ወደዛ ሂጂ የሚል ምልክት ሰጥቻት ግቢውን ለቅቄ ወጣሁ።
ፋኖስጋ ተደጋጋሚ ጊዜ ደወልኩ አታነሳም በመልእክት አንዴ እንኳን እንድታናግረኝ ለመንኳት ጭራሽ አትመልስም ሲጨንቀኝ ጓደኛዋጋ ደወልኩና ቢያንስ ምክንያቷን ብቻ ትንገረኝ ለሌላ ጊዜም ትምህርት ይሆነኛል በናትሽ ብዬ ተማፀንኳት ና በቃ የተለመደው ቤት ነን አለችኝ።
እንደ እብድ እያደረገኝ የነገረችኝ ቦታ ሄድኩኝ ስደርስ ሁሉም ተሰብስበው ቆዝመው ተቀምጠዋል።
ሁሉም እኔን ሲያዩ ተነስተው ብቻዋን ትተዋት ቦታ ቀይረው ተቀመጡ የሆነ ወንድ አብሯቸው አለ።
ከፊት ለፊቷ ሄጄ ቁጭ ስል እልህ ውስጤን ተናንቆኝ ሰውነቴ መንቀጥቀጥ ጀመረ።
ምንም ሌላ ነገር ልልሽ አደለም ግን ምክንያትሽን ብቻ ንገሪኝ አልኳት።
የፌዝ ሳቅ ፈገግ አለችና ታስታውሳለህ ከአመት በፊት የሆነች ቀይ እንቡጥ ለማየት ምታሳሳ ፀጉሯ በጀርባዋ የተነሰነሰ አደለም ለመምታት ለማየት ምታሳሳ ያያት ወንድ ሁሉ የሚመኛት አንዴ በሳቀች ብሎ ሰው ሁሉ የሚጠብቃት ልጅ እእ ለኛ ቤተሰብ ደሞ የመሳቃችን ምክንያት እሷ ነበረች።
እናትና አባቴ ለመፋታት ጫፍ ደርሰው እሷ በመረገዟ ምክንያት ትዳራቸው ስለቆየ ስጦታ ብለው ስም አወጡላት በቃ ለቤታችን ስጦታ ናት እሷ ከተወለደች ጀምሮ ቤታችን በረከት በበረከት ሆኖ ነበር።
ያ ለመፍረስ ጫፍ የደረሰው ትዳር እንዳዲስ የሰው ምሳሌ የሚያስቀና ትዳር ሆኖ ነበር።
ሁሉም ነገር ግን ነበር ለምን አትለኝም ባንተ ምክንያት ነው ለችኝ የሚፈሰውን እንባዋን ካይኗ ላይ እየጠረገች።
እንዴት??? ነገሮች ይበልጥ ተወሳስበውብኝ በአግራሞት እየተመለከትኳት ነበር።
ይቀጥላል...
🔻ክፍል1️⃣0️⃣ ከ 1️⃣5️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔