አጭር አስተማሪ ታሪክ 🙏
ለምጣዱ ሲባል...!
አዲት ሴትዮ ጓዳቸው ውስጥ እየተንጎዳጎዱ ድንገት አዲት አይጥ ምጣዳቸው ላይ ትወጣለች ወንድ ልጃቸው እንጨት ያነሳና አይጧን ለመምታት ሊሰነዝር ሲል ሴትዬዋ አስቆሙት " ልጄ አይጧን ስትመታ እንጀራ ማብሰያችንን ምጣዱን ሰበርከው ማለት ነው ስለዚህ ግድ የለም ለምጣዱ ሲባል አይጧን ዝም_እንበላት " አሉት ይባላል።
ሁሌም ለምንፈልገው ነገር ስንል ብዙ ነገሮች መታገስ እንዳለብን፣
ከመወሰናችን በፊት ማስተዋል እንዳለብን ከታሪኩ እንረዳለን።