ሰላም ለእናንት ይሁን እንዴት አመሻቹሁ
★ ከመናገርህ በፊት | ☞ አስብ
★ ከመፈረምህ በፊት | ☞ አንብብ
★ ከማስተማርህ በፊት | ☞ ተማር
★ ከመምከርህ በፊት | ☞ ተግብር
★ ከመቁረጥህ በፊት| ☞ ለካ
★ ከማጉደልህ በፊት | ☞ ተካ
★ ከመዋጥህ በፊት | ☞ አላምጥ
★ ከመገንዘብህ በፊት | ☞ አድምጥ
★ ከማመንህ በፊት | ☞ አረጋግጥ
★ ከመረከብህ በፊት | ☞ ቁጠር
★ ከመወሰንህ በፊት | ☞ መርምር
★ ከመስራትህ በፊት | ☞ አቅድ
★ ከመተኮስህ በፊት | ☞ አልም
★ ከመተቸትህ በፊት | ☞ አጣራ
★ ከመብላትህ በፊት | ☞ ስራ
★ ከመሞትህ በፊት | ☞ ነሰሃ ግባ
★ ከመሄድህ በፊት | ☞ተስፋ ሰንቅ
★ ስትወያይ-----☞ ሁን አስተዋይ
★ ስትናደድ---- ☞ ቶሎ ብረድ
★ ስትናገር---- ☞ በቁምነገር
★ ስትቸገር---- ☞ መላ ፍጠር
★ ስትቀመጥ---- ☞ ቦታ ምረጥ
★ ከመናገርህ በፊት | ☞ አስብ
★ ከመፈረምህ በፊት | ☞ አንብብ
★ ከማስተማርህ በፊት | ☞ ተማር
★ ከመምከርህ በፊት | ☞ ተግብር
★ ከመቁረጥህ በፊት| ☞ ለካ
★ ከማጉደልህ በፊት | ☞ ተካ
★ ከመዋጥህ በፊት | ☞ አላምጥ
★ ከመገንዘብህ በፊት | ☞ አድምጥ
★ ከማመንህ በፊት | ☞ አረጋግጥ
★ ከመረከብህ በፊት | ☞ ቁጠር
★ ከመወሰንህ በፊት | ☞ መርምር
★ ከመስራትህ በፊት | ☞ አቅድ
★ ከመተኮስህ በፊት | ☞ አልም
★ ከመተቸትህ በፊት | ☞ አጣራ
★ ከመብላትህ በፊት | ☞ ስራ
★ ከመሞትህ በፊት | ☞ ነሰሃ ግባ
★ ከመሄድህ በፊት | ☞ተስፋ ሰንቅ
★ ስትወያይ-----☞ ሁን አስተዋይ
★ ስትናደድ---- ☞ ቶሎ ብረድ
★ ስትናገር---- ☞ በቁምነገር
★ ስትቸገር---- ☞ መላ ፍጠር
★ ስትቀመጥ---- ☞ ቦታ ምረጥ