🎀የሱና ብርሃንنــور السنة🇸🇦


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


🔮https://t.me/yesunah_brhann18

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


💎ተምሳሌቶችሽ ሰለፎችን አስታውሺ أختي السنیة🇸🇦 dan repost
በቤሩት ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን!

(የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ሊባኖስ)

በሊባኖስ ቤይሩት አሽረፍዬና አካባቢው የምትገኙ በደረሰው ከፍተኛ ፍንዳታ ጉዳት የደረሰባችሁ ወገኖቻችን ከዚህ በታች ባሉት ስልኮች እየደውላችሁ እንድታሳውቁ በሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ይጠይቃል 81036249፣ 71162465፣ 70863018፣ 81683438፣ 76773015፣ 78991788 ፣ 76655937፣ 76783931 እንዲሁም 71776989

#SHARE #ሼር


Shakir Sultan dan repost
አዲስ ሙሐደራ

ሙሐደራ ቁ·98

🔈 #የጊዜ አንገብጋቢነት በሙስሊም
ሕይወት ውስጥ (ሙሉ ሙሐደራ)


🔈 - أهمية الوقت في حياة المسلم

15 ذو الحجة ،1441

الموافق ، 5أغسطس ، 2020 م


🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/KTOK5P

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى

🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇

🌐 https://t.me/shakirsultan


👆👆👆
🔈 #የጊዜ አንገብጋቢነት በሙስሊም ሕይወት ውስጥ (ሙሉ ሙሐደራ)


🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


✍ከአፍህ የሚወጡት ጥሩ ጥሩ
ንግግሮች ከአላህ በኩል የሆነ ሂዳያ ነው
⇘ በጥሩ ንግግር በተናገርክ ቁጥር
ወደ መልካም መንገድ እየተመራህ ትሄዳለህ‥

(وَهُدُوا إِلَى الطَّيِّبِ مِنَ الْقَوْلِ وَهُدُوا إِلَىٰ صِرَاطِ الْحَمِيدِ)
" ከንግግርም ወደ መልካሙ ተመሩ ፡፡
ወደ ምስጉንም መንገድ ተመሩ ፡፡"
[አል-ሐጅ 24]

https://t.me/yesunah_brhann18


هل يجوز إنتساب ألسلية الا منهج السلفي
ወደ መንሀጅ አሰለፍያ መጠጋት ይቻላል አይቻልም አይቻልም ላለው ለኡስታዝ ሸምሱ ለኢቅራ አስተማሪ

⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️ ይዳመጥ


🎙በኡስታዝ አቡ መስኡድ
(ሐፊዘሁላህ ተዓላ)






💎 ከሚዳሱሱ ነጥቦች:

🎙(የመጀመሪያው ክፍል)

1, ሴቶችና ወንዶች በቁርኣን

2, የሴቶች ደረጃ

3, ሴቶች በሀይድ ግዜ ቁርኣን እንዴት
ይቀራሉ

4, ዚክር ሰፋ ባለ ሁኔታ




🎙 በ ሼይኻችን አብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ(ﺣﻔﻈﻪ ﺍﻟﻠﻪ)

📌 ትምህርታቸዉን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ይቋደሱ፣ ያሰራጩ ባረከላሁፊኩም!!!

https://telegram.me/abdulham


💎ተምሳሌቶችሽ ሰለፎችን አስታውሺ أختي السنیة🇸🇦 dan repost
🍃አቡ ደርዳዕ ለሚስቱ ለኡሙ ደርዳዕ እንዲህ አላት۔

↬ስቆጣ አስደስችኝ
↬ስትቆጪ አስደስትሻለሁ
↬እንዲህ ካልሆን ግን የምንለያይበት ጊዜ ምንኛ ፈጣን ሆነ።

⇝ምንጭ ረውደቱል ሙቀላዕ (106)

⇢ባለትዳሮች ሆይ ! ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይሆንላችሁ ዘንድና እንዲሁም ዘላቂነት ይኖረው ዘንድ እርስ በርስ መተሳሰብና መናበብ መረዳዳት ይኑራችሁ !!

⇢አንዳችሁ ሲያጠፋ ሌላኛችሁ ጥፋቱን ይረም ፣ እንዲሁም አንዳችሁ ሲከፋው ሌላኛችሁ ያስደስተው ፈታ የሚያደርገውን ነገር ይስራ ! እንዲህ ካልሆነ ግን የምትለያዩበት ጊዜ ምንኛ ፈጣን ሆነ !

⇢እሱ ሲቆጣ ጊዜ አንቺ ረገብ ለስለስ ብለሽ የሚያስደስተውን ነገር አድርጊለትና አስደስቸው ቁጣውን አጥፊለት ፡ አንተም እንደዛው አድርግ እሷ በተቆጣች ጊዜ !

⇢እሱ በቁጣ ስሜት የሆነ ነገር ያደረገ እንደሆን አንቺም በሱ ድርጊት አብረሽ ከሱ ጋ የምትቆጪ ከሆነ ነገሩ ተበለሻሸ ወደ ከፋ ነገር ይሄዳል ፡ ነገር ግን በዚ ጊዜ ማድረግ ያለብሽ ቁጣውን ከግንዛቤ በማስገባት ለስለስ ልትሊለትና ነገሩን ለማርገብ ለማረጋጋት እሱን ማስደሰት ነው አሁንም አንተም እንደዛው ልታደርግ ይገባል!!




https://t.me/joinchat/AAAAAFVzuS5gUe0MqdnPQQ
        


Bahiru Teka dan repost
⏩ ሶሃባዎች በሀበሻ
ከመካ ወደ ሀበሻ የተሰደዱና ከእነርሱ ጋር ግንኙነት ያላቸው ሶሃባዎች
አጠቃላይ ወደ ሀበሻ የተሰደዱ
ወንዶች 94
ሴቶች 26
ሲሆኑ ከመካ ከወላጆቻቸው ጋር የተሰደዱ ልጆች
ወንዶች
1 ጃቢር ኢብኑ ሱፍያን
2 ጁናዳህ " "
3 ኹዘይመተ ኢብኑ ጀህም
4 አስሳኢብ ኢብኑ ዑስማን
5 ሰለመተ ኢብኑ ሰለመህ
6 ሹረህቢል ኢብኑ ዐብዲላህ
7 ዐምር ኢብኑ ጀህም
8 ሙሀመድ ኢብኑ ዐብዲላህ
9 ኑዕማን ኢብኑ ዐድይ
ሴቶች
1 ኣሚናህ ቢንት ቀይስ
2 ሀቢባ " ዐብዲላህ
3 ኹዘይመተ ቢንት ጀህም
በሀበሻ የተወለዱ ሶሃባዎች
ወንዶች
1 አል ሐርስ ኢብኑ ሃጢብ
2 " " " ሱፍያን
3 ሰዒድ ኢብኑ ኻሊድ
4 ሱለይጥ ኢብኑ ሱለይጥ
5 ዐብዱላሂ ኢብኑ ጀዕፋር
6 ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑስማን
7 " " " ዐያሽ
8 " " " አል ሙጠሊብ
9 ዑመር ኢብኑ አቢ ሰለመተ
10 ዐውን ኢብኑ ጀዕፋር
11 ሙሀመድ " "
12 ሙሀመድ ኢብኑ ሓጢብ
13 ሙሀመድ ኢብኑ አቢ ሑዘይፋ
14 " " " ሓጢብ
15 ሙሳ ኢብኑ አል ሐርስ
ሴቶች
1 ኣሚናህ ቢንት ኻሊድ
2 ዘይነብ ቢንት አል ሐርስ
3 " " " አቢ ሰለመተ
4 ዓኢሻ ቢንት አል ሐርስ
5 ፋጢማህ ቢንት " "
በሀበሻ ምድር የተቀበሩ ሶሃባዎች
እነዚህ ደሞ በሐበሻ ምድር ሞተው የተከበረው አካላቸው ከሀበሻ ምድር ጋር የተቀላቀለ ሶሃባዎች ናቸው
ወንዶች
1 ዐድይ ኢብኑ ነድላህ
2 ዐምር ኢብኑ ኡመያ
3 ሓጢብ ኢብኑ አል ሐርስ
4 ዐብዱላህ ኢብኑ አል ሐርስ
5 ዑርዋ ኢብኑ ዐብዱል ዑዛ
6 አል ሙጠሊብ ኢብኑ አዝሀር
7 ጡለይብ " " "
8 ሙሳ ኢብኑ አል ሐርስ
ሴቶች
1 ረብጣህ ቢንት አል ሐርስ
2 ዓኢሻ " " "
3 ዘይነብ " " "
4 ፋጢማህ ቢንት ሰፍዋን
5 ኡሙ ሐርመላህ ቢንት ዐብዱል አስወድ
እና ታብዕይ የሆነው ነጃሺ ይገኝበታል
ዝርዝሩ
ኢትዮጵያ አውሮፓና ኢስላም
በሚለው መፅሐፍ ( 1/208 - 245 )
ፀሀፊ
ሙሀመድ ጠይብ ኣል ዩሱፍ ይመልከቱ
http://t.me/bahruteka


♻️🔺 እብድ እንዳይበልጥህ ስጋ


‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :

" من الناس من لو جُنَّ لكان خيراً له فإنه يرتفع عنه التكليف و بالعقل يقع في الكفر و الفسوق و العصيان ."
📙[ الإستقامة ١٦١/٢ ]

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw


📌♻️ አላህን ማውሳት ♻️📌

🔺 ብዙዎቻችን የተዘናጋንበት ትልቁ ኢባዳ❗️


♻️ አላህን ማውሳት (መዘከር) ያለው ትልቁ ምንዳ
♻️ አላህን ከማውሳት ችላ ማለትና ጀርባ መስጠት ያለው ቅጣት

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw


ዝናቡ ሲጨቃጨቀን ዋለ?








مــــجــــمــــوعــــــة بـــنــات الــــســـلـــفـــيـــة dan repost
⤴️⤴️👂👂خطبة وصلاة العيد للشيخ محمد طه الاثيوبي
ሰለተል ኢድና ኹጥባ በኢትዮጵያዊው ሼኽ መሐመድ ጣሃ




SadatKemal Abu Meryem dan repost
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም።
አላህን በመፍራት፣ ምስኪኖችን በማብላት፣ የምንደሰትበት በአል ያድርግልን።
መልካም ኢድ።



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

341

obunachilar
Kanal statistikasi