የ101 ዓመቱ አዛውንት ከኮሮና ቫይረስ አገገሙ
በጣልያን የ101 ዓመት እድሜ ባለፀጋው ፒ በሚል ስያሜ ይፋ የተደረጉት አዛውንት ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸው ተሰማ።በሰሜን ምስራቃዊ ጣልያን ሪሚን ከተማ ነዋሪ የሆኑት አዛውንቱ ወደ መኖሪያ ቤታቸው አቅንተዋል።
@zena24now