እርግጥ ነው መንግስት ማሸነፍ አይችልም! ነገርግን ....!
መቀመጫውን ዋሽንግተን ያደረገው > የተሰኘው ተቋም ፣ ከቀናት በፊት በኢትዮጵያና በሌሎች ሀገራት ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ባወጣው ስታስቲካዊ መረጃ የታከለበት ረዘም ያለ ሪፖርቱ ውስጥ ፦ 👇
>
በማለት አስተያየቱን ያስቀምጣል።
እውነት ነው! አለመሸነፍ ማለት ማሸነፍ ማለት አይደለም። አላማና ግብን በማያሳካ መልኩ ተጉዞ ማሸነፍም ከመሸነፍ እኩል ነው። በዚህ አይነቱ መንገድ ስንጓዝ በውጤት ደረጃ የምናገኘውም ሁለት ተሸናፊ ሀይል ነው!
ሙሉ ፅሁፉን ታነቡት ዘንድ ጋበዝኳችሁ!
https://www.understandingwar.org/backgrounder/africa-file-september-26-2024-fano-offensive-ethiopia%E2%80%99s-amhara-egypt-arms-somalia-rebel
ተቋማዊ አንድነትና ህብረት - ለአሸናፊነት!👊