"' መምህራችን : አባታችን የኔታ ኃይለ ሥላሴ "'
"ባይገባንም ልጆችዎ ነን:: እርስዎ ወደ ፈጣሪዎ ሔደዋል:: እኛ ክፉዎቹ ግን በክፉው ዓለም ውስጥ ቀርተናል::
ዛሬ ብናዝን ብናለቅስ ወዴት እናገኝዎታለን!
ደረቁን ልቤን ምክርዎትን ማሰቡ ብቻ ይሰብረዋል!
አስታውሳለሁ!
"ዓለምን ተደብቄ አመለጥሁዋት እንጂ መቼ አሸነፍኩዋት!" እያሉ በትህትና ይነግሩን ነበር::
ከወርቅ የከበሩ ምክሮችዎትን የበኩር ልጅዎት #ሠርጸ_ድንግልም ሆነ እኔ አንዘነጋቸውም::
በአካለ ሥጋ ከእኛ ጋር ባይኖሩም ጸሎትዎን ግን ተስፋ እናደርጋለን::"
ይጸልዩልን አባታችን!
ቸሩ አምላክ ከዘመኑ ሁሉ ክፋት ይሰውረን ዘንድ::