✞ እሰይ እልል በሉ ✞
እሰይ እልል በሉ
ተገኘ መስቀሉ /2/
የጥል ግድግዳ አበባ
የፈረሰበት አበባ
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር አበባ
የታረቀበት አበባ
የእግዚአብሔር ልጅ አበባ
የነገሰበት አበባ
የሞት አበጋዝ አበባ
የወደቀበት አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
አይሁድ በቅናት አበባ
መስቀሉን ቀብረው አበባ
ቢከድኑት እንኳን አበባ
በቆሻሻቸው አበባ
ጌታን መቃወም አበባ
ስለማይችሉ አበባ
ይኸው ተገኘ አበባ
ወጣ መስቀሉ አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ደጉ ኪራኮስ አበባ
ሽማግሌው አበባ
እሌኒን መራ አበባ
በደመራው አበባ
ጌታ በሱ ላይ አበባ
በመሰቀሉ አበባ
ጢሱ ሰገደ አበባ
ወደ መስቀሉ አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
የእምነት ምልክት አበባ
መስቀል ነውና አበባ
ተራራው ሜዳ አበባ
ሆነ እንደገና አበባ
እንደ ተነሳው አበባ
ጌታ እንደቃሉ አበባ
ከጉድጓድ ወጣ አበባ
እፀ መስቀሉ አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
እኛም በመስቀል አበባ
እንመካለን አበባ
በእግዚአብሔር ጥበብ አበባ
መቼ እናፍራለን አበባ
ሞኝነት እንኳን አበባ
ቢሆን ለዓለም አበባ
ኃይል እፀ ወይን ነው አበባ
ለዘላለም አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ግድግዳው ፈርሷል አበባ
የልዩነቱ አበባ
ምድርና ሰማይ አበባ
ሆኑ እንደ ጥንቱ አበባ
ነብስና ስጋ አበባ
በሱ ታርቀዋል አበባ
ሕዝብና አሕዛብ አበባ
ወንድም ሆነዋል አበባ
እሰይ እልል በሉ
ተገኘ መስቀሉ /2/
የጥል ግድግዳ አበባ
የፈረሰበት አበባ
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር አበባ
የታረቀበት አበባ
የእግዚአብሔር ልጅ አበባ
የነገሰበት አበባ
የሞት አበጋዝ አበባ
የወደቀበት አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
አይሁድ በቅናት አበባ
መስቀሉን ቀብረው አበባ
ቢከድኑት እንኳን አበባ
በቆሻሻቸው አበባ
ጌታን መቃወም አበባ
ስለማይችሉ አበባ
ይኸው ተገኘ አበባ
ወጣ መስቀሉ አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ደጉ ኪራኮስ አበባ
ሽማግሌው አበባ
እሌኒን መራ አበባ
በደመራው አበባ
ጌታ በሱ ላይ አበባ
በመሰቀሉ አበባ
ጢሱ ሰገደ አበባ
ወደ መስቀሉ አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
የእምነት ምልክት አበባ
መስቀል ነውና አበባ
ተራራው ሜዳ አበባ
ሆነ እንደገና አበባ
እንደ ተነሳው አበባ
ጌታ እንደቃሉ አበባ
ከጉድጓድ ወጣ አበባ
እፀ መስቀሉ አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
እኛም በመስቀል አበባ
እንመካለን አበባ
በእግዚአብሔር ጥበብ አበባ
መቼ እናፍራለን አበባ
ሞኝነት እንኳን አበባ
ቢሆን ለዓለም አበባ
ኃይል እፀ ወይን ነው አበባ
ለዘላለም አበባ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ግድግዳው ፈርሷል አበባ
የልዩነቱ አበባ
ምድርና ሰማይ አበባ
ሆኑ እንደ ጥንቱ አበባ
ነብስና ስጋ አበባ
በሱ ታርቀዋል አበባ
ሕዝብና አሕዛብ አበባ
ወንድም ሆነዋል አበባ