✧ ገብርኤል ኃያል ✧
ገብርኤል ገብርኤል ኃያል መልአከ ራማ(፪)
ነዐ ነዐ ድምጽህን ልስማ
በምርኮ ሳለሁ በባቢሎን
ምን እሆን ብዬ ስፈራ ነገን
እየበረረ መጣ ገብርኤል
ደስታን ሊያሰማኝ ታዞ ከልዑል
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ናቡከደነፆር ቢቆጣ
አዲስ የሞት አዋጅ ቢያወጣ
ስዘምር አየኝ ሳወድስ
ነበልባሉንም አርጎልኝ መቅደስ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የመጥምቁን ልደት ነጋሪ
የአምላክን ሰው መሆን አብሳሪ
የምሥራች መልአክ የደስታ
ከአምላክ ፊት የምትቆም ጠዋትና ማታ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ዳንኤልም ጸና በቃልህ
ቀርበህ ስትዳስሰው በእጆችህ
ጥበብ አድለኝ ማስተዋል
መጋቤ ሐዲስ ቅዱስ ገብርኤል
👉ዘማሪት ፋሲካ መኮንን
✝️ለባለ ማህተቦች✝️ሼር ያድርጉ↗️
✨✨✨✨✨✨✨
✝️#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ✝️
✨✨✨✨✨✨✨
ገብርኤል ገብርኤል ኃያል መልአከ ራማ(፪)
ነዐ ነዐ ድምጽህን ልስማ
በምርኮ ሳለሁ በባቢሎን
ምን እሆን ብዬ ስፈራ ነገን
እየበረረ መጣ ገብርኤል
ደስታን ሊያሰማኝ ታዞ ከልዑል
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ናቡከደነፆር ቢቆጣ
አዲስ የሞት አዋጅ ቢያወጣ
ስዘምር አየኝ ሳወድስ
ነበልባሉንም አርጎልኝ መቅደስ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
የመጥምቁን ልደት ነጋሪ
የአምላክን ሰው መሆን አብሳሪ
የምሥራች መልአክ የደስታ
ከአምላክ ፊት የምትቆም ጠዋትና ማታ
✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
ዳንኤልም ጸና በቃልህ
ቀርበህ ስትዳስሰው በእጆችህ
ጥበብ አድለኝ ማስተዋል
መጋቤ ሐዲስ ቅዱስ ገብርኤል
👉ዘማሪት ፋሲካ መኮንን
✝️ለባለ ማህተቦች✝️ሼር ያድርጉ↗️
✨✨✨✨✨✨✨
✝️#ኦርቶዶክሳዊ_ዝማሬ✝️
✨✨✨✨✨✨✨