❦ ══ •⊰❂ ተከታታይ ልቦለድ ❂⊱• ══ ❦
🌹የፍቅር ንቅሣት♥️
ክፍል 3️⃣
✅በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ልብ አንጠልጣይ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✅
..... ▶️ እኔም ወደ ቤት ተመልሼ አያቴንና ትንሿን እህቴን ስሜያቸው ወጣው።ከሮቢ ጋ እየሄድን ሁሌም እንደምናወራ እና እንደምንደዋወል እየተነጋገርን ለኔ ት/ቤት በሚቀርበኝ መንገድ ከሸኘኝ በኀላ ተቃቅፈን ቻው ተባባልን።ለኔ ት/ቤት በሚቀርበው መንገድ ስለሄድን ቶሎ ነበር የደረስኩት።ቀኑን ሙሉ እሡን እያሠብኩ ምሣ ሠአት ደርሶ ከጓደኞቼ ጋ ከበላን በኀላ ከጓደኛዬ ጋ ላይብረሪ ገባን ግን ምንም ማጥናት አልቻልኩም።እሧም ጨንቋት ምን እንደሆንኩኝ ስትጠይቀኝ እኔም ፈገግታ ሣይለየኝ ሁለት ቀኑን እንዴት እንዳሣለፍኩኝ ነገርኳት።በጣም በግርምት እያየችኝአለችኝ ፍርሀት በሞላው ድምፅ!ላይብረሪ ገብተን ምንም ሣናጠና ተደውሎ ወጣን።ቀሪውን ሁለት ክፍለ ጊዜ ምንም ሣልሠማ የወደ ቤት ሠአት ደውል ተደወለ።ቶሎ ከአባቴ ጋ ምኖርበት ቤት ሄጄ ቦርሣዬን ብቻ አውልቄ fb ላይ ተጣድኩኝ የአባቴ እናት መጥታ መክሰስ ብዪ እንጂ ብላ እስክትቆጣኝ ስልኬ ላይ ተደፍቼ ነበር።ከዛ ዩኒፎርሜን አወላልቄ እና ተጣጥቤ መክሰስ ከበላው በኀላ ለቀጣዩ ቀን የሚሆነኝን ፕሮግራም ካዘጋጀው በኀላ ትንሽ አጥንቼ መልሼ የፈረደበት ስልኬ ላይ ተደፋው።ከሮቢ ጋ ካወራን በኀላ አባቴ ሲመጣ ሁላችንም እራት በልተን ተኛን።ከሮቢ ጋ በዚ መልኩ በጣም እየተግባባን መጣን።ቀናቶች በቀናቶች እየተተኩ የገና በአል ደረሠ።ሮቢ ትንሽ አሞት ስላልጠየኩት ቅጣት ነበረብኝ።እና የገና ስጦታ ሠጠሁት እሡም ሠጠኝ።ይሄ እንግዲ ፍቅር ከመጀመራችን በፊት የተሠጣጠነው የመጀመሪያ ስጦታ ነው።
የካቲት 4/2010አ.ም እሁድ ቀን እኔ እነ ሮቢ ቤት ቁጭ ብዬ.........
✎ ክፍል አራት(4) ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like & Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽✽✽ ┄┄┉┉
ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
¶🌹የፍቅር ልብ❤️🩹¶™
•───────────────•🌐
#📱ከወደዱት ሼር ማድረግ አይረሳ