❂ ተከታታይ ልቦለድ ❂⊱• ══ ❦
🌹የፍቅር ንቅሣት♥️
ክፍል 1️⃣4️⃣
✅በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ልብ አንጠልጣይ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✅
✍️ ሮቢ promise ካረገልኝ በኀላ ፀባዩ ቀስ በቀስ መለወጥ ጀመረ።በዛ ላይ እኔም ስልኬ ጠፍቷል እንደ በፊቱ አናወራም፤አሁን ገና ርቀታችን እየተሠማኝ መጣ።ሮቢን እንደ በፊቱ ባላገኘውና ባላወራውም ለሡ ያለኝ ፍቅር ቅንጣት እንኳን አልቀነሠም ነበር፤እንዲያውም ከነሠፍቆቱ ጋ ተደምሮ ፍቅሩ እጅግ በረታብኝ።ከ9 ወደ 10ኛ ክፍል ያለፍኩት ያው እንደተለመደው በደረጃ ቢሆንም የዘንድሮ ግን ያሳስባል፤ጥር ወር ውስጥ የ1st semester final exam ስለነበር ለማጥናት ብሞክርም አልቻልኩም፤ሀሣቤ ሁሉ ሮቢ ሆኗል።አሁንማ በስልክ እንኳን ካወራን 1 ሳምንት ከ3ቀን ሆኖናል።ጥር 14/2010አ.ም ማክሰኞ ቀን ከጊዜ በኀላ እንዳመጣሁት የባህሪይ ለውጥ ክፍል ውስጥ ቆዝሜ ተቀምጬ አንድ ጓደኛዬ መጥታ አጠገቤ ተቀመጠችናአለችኝ።ለራሴ ግራ ገብቶኝ ብቻዬን እያወራው መሄድ ነው የቀረኝ እሧ እንደዛ ብላኝ አዞረችብኝ።ግን ለሮቢ ያለኝ እምነት እንዲህ በቀላሉ ሚበገር ስላልነበር