ማንኛውም ማኅሌት ሲጀምር ፈጣሪ ጸሎታችንን ሰምቶ እንዲቀበል በመማጸን ነው ። ቃሉም እንዲህ ይላል ።
ስምዐኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዐርየ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ
አቤቱ ጸሎቴን ስማኝ ፤ ጩኸቴም ከፊትህ ይድረስ ፤ፊትህንም ከእኔ አትመልስ ፤ በችግሬ ቀንም ጆሮህን ወደእኔ አዘንብል፤ በምጠራሁህ ዕለትም ፈጥነህ ስማኝ ።
አቤቱ ጸሎታችንን ስማን ።