ውድ የአቡነ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆችና አሳዳጊዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የሁለተኛው የተርም ክፍያ የሚከፈለው ከጥር 1 እስከ ጥር 10 /05/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን ።
✍️የሒሳብ ቁጥር፦ በአሀዱ ባንክ 0000582310901[ለኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ]
✍️ክፍያውን ገቢ ሲያደርጉ በተማሪዎቹ ስም እና መለያ ቁጥራቸው በደረሰኙ ላይ ላይ እንዲገባ ተደርጎ መሆን ይኖርበታል ።
✍️የሒሳብ ቁጥር፦ በአሀዱ ባንክ 0000582310901[ለኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ]
✍️ክፍያውን ገቢ ሲያደርጉ በተማሪዎቹ ስም እና መለያ ቁጥራቸው በደረሰኙ ላይ ላይ እንዲገባ ተደርጎ መሆን ይኖርበታል ።