ትራምፕ ቲክቶክ ከተሸጠ ለቻይና የታሪፍ ቅነሳ እንደሚደረግላት አስታወቁ።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዳሉት ከሆነ ቲክቶክ ከቻይና ውጭ ላለ አካል ከተሸጠ በምትኩ አሜሪካ ከቻይና በሚገቡ እቃዎች ላይ የታሪፍ/ግብር ቅናሽ ልታደርግ ትችላለች ብለዋል።
ቲክቶክ ካልተሸጠ በunited state ውስጥ ሊዘጋ ሰዓታት ብቻ መቅረቱ እና ቲክቶክን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች መጠን እየጨመረ መምጣቱ አይዘነጋም።
ሀሳባችሁን አካፍሉን?
Share@Ab_Digitals@Ab_Digitals