𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


#️ASTU Entertainment | Thoughts | Hub ™️
👥 ይህ COMMUNITY
☑️ ስለ ግቢያችን እና የግቢ ህይወት
☑️ ስለ ህይወት እውነታዎች
☑️ ስለ አንዳንድ ሀሳቦች
☑️ ስለ ሌሎችም...
... የምናወራበት ፣ የምንጨዋወትበት እና ሀሳብ የምንለዋወጥበት ነው 🙂
📢 Channel 👇
| @ASTU_Entertainment
👥Group 👇
| @ASTU_Entertainment_Group

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


አፍሪካ ውስጥ እንደዚህ አይነት ነገር መስራት ትንሽ ከበድ ይላል ፣ ብዙ risk አለው። መንግስት ምናልባት ወጣቶች በቴሌብር በኩል ተበድረው የሆነ ነገር ከሰሩ ብሎ ነበር ይሄንን ብድር ያለ ማስያዣ የሰጠው።

ነገርግን ይሄ አፍሪካ ስለሆነ ፣ ከአፍሪካም ምስራቅ አፍሪካ ፣ ከምስራቅ አፍሪካም ደግሞ ኢትዮጵያ ስለሆነ ፣ አብዛኛው ህዝብ MORALLY RESPONSIBLE ስላልሆነ ይሄ ችግር ተፈጥሯል። Morally responsible የሆነ ሰው ቢኖር "እስኪ ያለሁበት ድረስ መጥተው ሲይዙኝ አያለሁ" የሚል የሞተ ህሊና ካለው ከንቱ ሰው የሚወጣ ተልካሻ ንግግር አይናገርም ነበር።

ተበደርክ አይደል ያለማስያዣ ፣ so መልስ ስትባል ለምን በታማኝነት አትመልስም? በዚህ ግብግብ ቴሌም አንተም አላስፈላጊ በሆነ መልኩ energy ከምታባክኑ ቢቀርስ? Btw የቴሌ ደጋፊ ሄኜ አይደለም ይሄን የምለው ፣ it's just about morality.

ሀገር እንደሀገር ልትለወጥ የምትችለው ህዝቡ "ህግ ማስከበር" ወደሚባለው ደረጃ ሳይደርስ "morally responsible" ሆኖ ሲንቀሳቀስ ነው። ግን unfortunately እንደዚህ የሚያስብ ህዝብ አይደለም ያለው። ያሳፍራል! ያሳዝናል! 🇪🇹💔
.


POV: In ምግብ ቤት....

Them: ምግቡ እንዴት ነው? 😊

Me always whatever it is: ምንም አይል ፣ አሪፍ ነው 👍 ... 🙂😁


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
When you finally find out that the person you've known for a long time is a ra*ist final boss 💔
.


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
POV: ቅዳሜ መግለጫ ሰጥተው ውጤቱን ሰኞ ወይም ማክሰኞ እንለቃለን ሲሉ...

*G12th ውጤት እስኪለቀቅ be like... 😅
.


ፕ/ር ብሬ is getting ready መግለጫ ለመስጠት 😅

🗣 የሚጠበቁ common ንግግሮች...
> ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል...
> ውጤቱ ካለፈው አመት አንፃር ሲታይ...
> ያለንበትን የትምህርት ስብራት ለመጠገን የወሰድናቸው እርምጃዎች አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ላይ ይገኛሉ... 🙄😅
.


Lol 😅
.


💯😁
.


Lol 😅
.


Lmao 😂
.




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሰሞኑን ከቤት ውጪ walk ስታደርግ be like 😅
.


🫠




ይሄ ልጅ አላዛር ይባላል አባይ TV ማን ይቀነስ የሚባል የጨዋታ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ እየተጠየቀ ነው!

:- ጠያቂ የዘንድሮው የአለም ዋንጫ የበላችው አፍሪካዊት ሐገር?

:- አላዛር 🗣 ሩሲያ 💔

አላዛር ከጨዋታው ውጪ ሆነ እና እራስህን አስተዋውቀህ ውጣ ሲባል...

አላዛር እባላለሁ የዲላ ዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ

©️ Amazing Facts 😅
.


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Pretty accurate 👌💯😅
.


Photo 1: What the government media reported 🫠

Photo 2: What ACTUALLY HAPPENED 😅
.


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ብዙ ከሚያስለፋ በ Ascending Order SORT ተደርጎ ቢቀመጥ እና ብዙ ሳንቸገር በቀላሉ ከላይ ካሉት ብንመርጥ እንደሀሳብ 🥲😅
.


ኒውተን ከዛፍ ላይ ፍሬ ሲወድቅ አይቶ የክብደትን ህግ አረቀቀ። ኒውተን ሃበሻ ቢሆን የወደቀውን ፍሬ አይቶ ፍሬውን ስለመብላት እንጂ ስለክብደት ህግ እንዴት ሊያስብ ይችላል? 🤔
.


ብዙ ሰገጤ ሰው አይተህ ሊሆን ይችላል...

.
.
.


ግን እመነኝ የበላውን ምግብ ፎቶ አንስቶ ሶሻል ሚዲያ ላይ እንደሚለጥፍ ሰው ሰገጤ የለም 🤓🤣
.


Lol 😂
.

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.