ASTU Freshman Channel


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Bloglar


«Home for ASTU Freshman Students!»
All about ASTU Freshman batches!
.
🪧 Channel 👇
@ASTU_Freshman_Channel
.
👥 Group 👇
@ASTU_Freshman_Group
.
#ASTU Freshman Library
@ASTUFC_Library
.
➲ Admin 📩
@NS_Nazu
.
|| Ŋazarene Ŝon

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Toifa
Bloglar
Statistika
Postlar filtri


ASTU Freshman Channel dan repost
Hey Guys! 👋
How are you doing? 🙂
Hope you're all doing well! 😊

👉🏼 Your school (for engineering) & department (for applied) placement is expected to be released soon, likely before the end of next week! 🙈

◻️ Why do I say this❓ 🤔
👉🏼 Last year, the CGPA was released on July 15, followed by school/department placement on August 22, which was 38 days later. 🙂

👉🏼 This year, your CGPA was posted a long time ago, and today is August 23, surpassing last year's timeline... 🤷‍♂️

👉🏼 Therefore, your school/department placement is likely to be issued in just a few days. And you know time is running out! 🙂

◽️ What should you do❓ 😕
👉🏼 Get ready! 👀
👉🏼 Take a deep breath and wait for your placement results! 😁
*Be sure to check your portal as often as possible! 🌐📱

Good luck! 🙌🏽

|➲|
@ASTU_Freshman_Channel


ASTU Network ®️ dan repost
በተያያዘ፣ በአንቀጽ 39 "እስከ መገንጠል" የሚለው እንዲሰረዝ ተመካካሪዎችን አስማምቷል።
.


ASTU Network ®️ dan repost
#NationalDialogue 🇪🇹

👉 ዓመተ ምህርት (ዓ.ም) የሚለው የዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ አቆጣጠር (ኢ.አ) እንዲባል ስምምነት መደረሱ ተገለጸ።

ዓመት ምሕረት (ዓ.ም) የሚለው የዘመን አቆጣጠር እንዲቀር የተለያዩ ምክረ ሀሳቦች ሲቀርቡ የነበረ ሲሆን፣ ለ4ሺሕ ጉባያተኞች ተነቦ ኮሚሽኑ በተረከበው ሰነድ፣ ዓ.ም የሚለው ቀርቶ የኢትዮጵያ አቆጣጠር (ኢ.አ) እንዲባል ስምምነት መደረሱን ተመካካሪዎች ገልጸዋል። ሒጅራ እንደ ካላንደር ይካተት ተብሎ መያዙም ተገልጿል።

|➲| @ASTU_Network


Hey Guys! 👋
How are you doing? 🙂
Hope you're all doing well! 😊

👉🏼 Your school (for engineering) & department (for applied) placement is expected to be released soon, likely before the end of next week! 🙈

◻️ Why do I say this❓ 🤔
👉🏼 Last year, the CGPA was released on July 15, followed by school/department placement on August 22, which was 38 days later. 🙂

👉🏼 This year, your CGPA was posted a long time ago, and today is August 23, surpassing last year's timeline... 🤷‍♂️

👉🏼 Therefore, your school/department placement is likely to be issued in just a few days. And you know time is running out! 🙂

◽️ What should you do❓ 😕
👉🏼 Get ready! 👀
👉🏼 Take a deep breath and wait for your placement results! 😁
*Be sure to check your portal as often as possible! 🌐📱

Good luck! 🙌🏽

|➲|
@ASTU_Freshman_Channel


ASTU Network ®️ dan repost
The UNSEEN amazing photos of AASTU 👌🔥

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
ውጤት መቼ ይታያል ?

ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።

በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️

📊 የማለፊያ ውጤት
• 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል።
• ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው።
• 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።

🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች
• አምና — 62
• ዘንድሮ — 88
➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል።

💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ
• በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል።
• በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል።

🏆 የክልሎች የማለፊያ ምጣኔ
🥇 አዲስ አበባ — 32.4%
🥈 ሀረሪ — 22.76%
🥉 አማራ — 15%
• ድሬዳዋ — 11.92%
• ትግራይ — 11.2%
• ጉምዝ — 10.53%
• ደቡብ — 9.2%
• ሶማሌ — 9%
• ሲዳማ — 6.95%
• ጉምዝ — 6.1%
• ደቡብ ኢትዮጵያ — 4.2%
• 3.74% — የክልሉ ስም አልተጠቀሰም።

🎯 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ
• 591/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ወንድ — ኦዳ ትምህርት ቤት
• 583/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ሴት — አገው ምድር ትምህርት ቤት
• 576.25/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ወንድ — ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
• 569/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ሴት

📌 በአጠቃላይ፦ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የማለፊያ ምጣኔ 12.8% ሲሆን፣ አዲስ አበባ 32.4% በማስመዝገብ ከፍተኛውን የክልል ደረጃ ይዟል። በተጨማሪም 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ከ62 ወደ 88 ከፍ ብለዋል።
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል።

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
#National_Exam_Result

የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት፦

ተፈጥር ሳይንስ
ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ)
ሴት - 583 አገው ምድር ት/ቤት (እንጅባራ)

ማኅበራዊ ሳይንስ
ወንድ - 576.2 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት
ሴት - 569.1 ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
ከፍተኛ ውጤት !

በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል።

በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
#National_Exam_Result

| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን ለመጠበቅ እንፈልጋለን።

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
" የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ዘንድሮ ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
#National_Exam_Result

በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 12.8% ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ።

ለፈተና ከተቀመጡ 560,210 ተማሪዎች 70,544 ወይም 12.8% የሚሆኑት ማለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለጋዜጠኞች ገልፀዋል።

በመላ አገሪቱ የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ውስጥ 88 ትምህርት ቤቶች 100% ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ማሳለፋቸውን የገለፁ ሲሆን፣ 585 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ገልፀዋል።

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
ከፍተኛ ውጤት !

በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው።

ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው።

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።

ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።

ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይለቀቃል‼️

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ይደረጋል።

ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መረጃ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ከሰዓት በኋላ መግለጫ እንደሚሰጥ ጠቅሷል።

በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚሆኑት በኦንላይን ፈተናውን ወስደዋል።

በ2018 የትምህርት ዘመን አጠቃላይ 563 ሺህ 501 ተማሪዎች በ607 የፈተና ማዕከላት ውስጥ የተፈተኑ ሲሆን ፈተናው በ6 ዙሮች ተሰጥቷል።

ከዘንድሮ ጠቅላላ ተፈታኞች መካከል 306 ሺህ 456 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ፣ 257 ሺህ 45 ደግሞ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ነበሩ፡፡

ውጤቱን በተመለከትም ትምህርት ሚኒስቴር ከሰዓት በኋላ መግለጫ ይሰጣል፡፡

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
Tentative_Academic_Calander_2019.pdf
1.1Mb
#Academic_Calendar

Tentative Academic Calendar for the 2019 E.C

|➲| @ASTU_Network

834 0 27 4 15

ASTU Network ®️ dan repost
©️ ASTU_Official

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
የራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ሒደቱን እንዲጀምሩ የሚፈቀድላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡

ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን የሚያስችላቸውን ሒደት ለመጀመር የራሳቸውን ግለ-ግምገማ ያደረጉ ሲሆን፣ ትምህርት ሚኒስቴር አቋቁሞ ወደ ተቋማቱ የላካቸው ገለልተኛ የባለሙያ ቡድኖች ባለፈው ግንቦት በየዩኒቨርሲቲዎቹ በመገኘት ምዘና ማከናወናቸው ይታወሳል።

ዩኒቨርሲቲዎቹ የራስገዝነት ሒደቱን ለመጀመር ያቀረቡት ጥያቄ በትምህርት ሚኒስቴር እየታየ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከሦስት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ራስገዝ ሊሆኑ ይችላሉ ተብሏል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን 10/11/2018 ዓ.ም ራስገዝ ለመሆን ሒደት ለጀመሩ ዘጠኝ ዩኒቨርሲዎች በጻፉት ደብዳቤ፤ እነዚህ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በራስገዝነት ዝግጁነታቸው ላይ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ከመደበኛ የተቋሙ ተግባር ባለፈ ዩኒቨርሲቲውን ተጠያቂነት ውስጥ ከሚያስገቡ ውሳኔዎችና ድርጊቶች ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ጠቁመዋል፡፡

በዚህም የዩኒቨርሲቲውን መሬት፣ ንብረት እና መብት በውሰትም ሆነ በሽያጭ ለሌላ ወገን ማስተላለፍ እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር በልዩ ሁኔታ ካልተፈቀደ በስተቀር ከፍተኛ የግንባታና ንብረት ግዢ ውሳኔዎችን መስጠት የተከለከሉ መሆኑን ሚኒስትሩ አሳስበዋል፡፡

የራስገዝነት ሒደትን ለመጀመር የመንግሥትን ውሳኔ እየጠበቁ ከሚገኙ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል በሦስቱ ዩኒቨርሲቲዎች የፕሬዝዳንት ለውጥ በቅርቡ መደረጉ የሚታወስ ነው፡፡

በራስገዝነት የሽግግር መመሪያ ተገምግመው 60 በመቶና ከዚያ በላይ የሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች በ2019 ዓ.ም ወደ ራስገዝነት ይሸጋገራሉ መባሉ ይታወቃል።

|➲| @ASTU_Network


ASTU Network ®️ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Robot breaking the human speed record and BREAKING an electrical box at the same time.

|➲| @ASTU_Network

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.